የአላህ መልክተኛ (ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦
"ሀሳቡና ጭንቁ ዱንያ ሆኖ ያነጋ፦ የተሰበሰበውን ይበታትንበታል፣ድህነቱን በዓይኑ መሀል ያደረግበታል፣ከዱንያም የተቀደረለት እንጂ አይመጣለትም፣ሀሳቡና ጭንቀቱ አኼራ ሆኖ ያነጋ፦መብቃቃትን(ሀብትን) በቀልቡ ያደርግለታል፣የተበታተነውን ይሰበስብለታል፣
ዱንያ የግዷን ወደሱ ትመጣለች።"
【ቲርሚዚይ ዘግበውታል】