UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

ጥርስ የሌለው አንበሳ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ በጋዛ ያለው ጦርነት በአስቸኳ እንዲቆምና አፋጣኝ ሰብዓዊ እርዳታ እንዲገባ በሚል በዓረብ ሃገራት ጥምረት የተዘጋጀውን ረቂቅ የመፍትሄ ሃሳብ በ120 አብላጫ ድምፅ አፅድቋል።

እስኪ አላህ ለኸይር ያድርገው!

ምናልባትም እስራኤል በሰማይ፣ በምድር፣ በባህር ዛሬ እሳት ማዝነቧ ሳያስቆሙኝ በፊት የልቤን ላድ'ርስ ብላ ይሆናል።

አላህ ከነ አገሮቿ መው'ደቂያዋን ያቅርበው።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ያረቢ በቃ በላቸው ኡፍፍፍፍ በአሏህ ተሥፋ አንቆርጥማ አሏህ ከተበዳዬች ጋ ነው አተ ጠብቃቸው

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የመልካም ሀሳብ ባለቤቶች የቱንም ያክል ኪሳራ ቢበዛባቸውም በመጨረሻ ግን ስኬታማ ናቸው።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ፎሎ ተደራረጉ ያጀማዐ ሊኩ ሼር አርጉት umma life ማሥደግ አለብን fbአጀማመሩ በአደ አገር ነበር

ummaLife የኛ ነው የሁላችንም

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ዛሬ የጉራጌ ዞኗ አስኩት በነዚህ ውብ ሐፊዞቿ ምርቃት ፍክት ብላ ውላለች።

በጉራጌ ዞን ጌቶ ወረዳ እስኩት ከተማ የሚገኘው ዑመር መርከዝ ላለፉት ተከታታት 3 አመታት ያክል የአላህን ቃል ቁርኣንን የሐፈዙ እና መሠረታዊ የዲን ትምህርቶችን የተማሩ ተማሪዎችን አስተምሮ ለማኅበረሰቡ አበርክቷል።

በአካባቢወወ ያለው ማኅበረሰብ መሠረታዊ የዲን ትምህርት ላይ እጅግ በጣም ክፍተት ያለበት እና ብዙ ሥራዎች የሚጠይቅ ቦታ በመሆኑ ይህን የመልካም ሥራ ፍሬ ማየት በጣም የሚያስደስት ነው። ለዚህ ሰበብ የሆናችሁ ሁሉ አላህ ኢኽላሱን ሰጥቶ ምንዳችሁን ከፍ ያድርገው። አላህ ይቀበላችሁ።

መሰል መልካም ተግባራት ሊጠናከሩና ሊበዙ ይገባል። ማሻ አላህ!

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group