UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

[ሰራዊት ማዝ'መ'ቱ ይቅር ቢያንስ ግን........]

ሀያ ሁለት ሙስሊምና ዐረብ ሀገራት ቤታቸው ወድሞ ከሞት ተርፈው ውጪ ለሚያድሩ ጋዛውያን ብርድ ልብስ እንኳን መላክ አይችሉም? ሀያሁለት ሙስሊምና ዐረብ ሀገራት (በጥም እየተቃጠሉ ላሉ) ገዛውያን አንዲት ጉንጭ ውሀ እንኳን መላክ አይችሉም? ሀያ ሁለት ሙስሊምና ዐረብ ሀገራት (በረሀብ አንጀታቸው ለታጠፈ) ጋዛውያን ቁራሽ ዳቦ እንኳን መላክ አይችሉም?

እናንተም የተቀመጣችሁበትም የስልጣን ወንበር የተ'ረ'ገ'ሙ ይሁኑ !!!

|ፍልስጥኤማዊ ዳዒው መህሙድ አል ሀሰናት|

Send as a message
Share on my page
Share in the group
عبد الصمد نصرالدين Сhanged his profile picture
7 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group