UMMA TOKEN INVESTOR

About me

Allah- there is no deity truth except Him, Lord of the Great Throne!!! Qur'an 19:26

11 month Translate
Translation is not possible.

👑👑ሙተነቂቦች 🥀🥀🥀

👍አዎ እኔ ፋራ ነኝ 👍

🌸ፋራ ነሽ ይሉኛል ሒጃብ በመልበሴ

🌸እኔ ግን ልክ ነኝ ከዲኔ ነው ውርሴ

🌸ወንጀልን ማንገስ ዘመናዊነት ነው አሉ

🌸ህግ አፍርሶ መኖር ዓራዳነት ካሉ

🌸አዎ እኔ ፋራ ነኝ ያሻችሁን በሉ

✋ወንድ ከሴት ጋር መለየት አቅቶን

🌸ዘመኑ ነው አልን ግራ እየተጋባን

✋ዘመን ምን አድርጋ ዘመን ተኮነነች

🥀እራሳችን መገዛት መታዘዝ  ሲያቅተን

🥀እናሳብባብለን ዘመን ነዉ እያልን

🥀አሁንም እላለሁ እኔ ግራ ፋራ ነኝ

✋በሱሪ ማፍርበት ሒጃብ የሚያኮራኝ

✍ዘመናዊ መሆን ከቶ የማያሻኝ

✅እውነቱን ልንገርህ አዎ እኔ ፋራ ነኝ

🥀ሚካፕ የተባለው አሙድ የማይነካኝ

🥀የተፈጥሮ ውበቴ ፀጋየ የበቃኝ

✋በሒጃብ ምኮራ የሙስሊም ልጅ ነኝ 🥀

🥀ሒጃብ በመልበሤ ፋራ ካስባለኝ

🥀ምንንም አልልም አዎ እኔ ፋራ ነኝ!!!!!

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/addinunesihaa

Telegram: Contact @addinunesihaa

Telegram: Contact @addinunesihaa

من رأ منكم منكر فليغيره بيده الحدث-----
Send as a message
Share on my page
Share in the group
11 month Translate
Translation is not possible.

🔷  ታላቁ ኢትዮዽያዊ ሊቅ የነበሩት ሸይኽ ሙሐመድ አማን አል ጃምይ – ረሒመሁላሁ – እንዲህ ይላሉ፦

➻ "ጊዜው ቢረዝምም ባጢል ሁሉ ያበቃል። ሐቅ ይዘወትራል። ይህ የአላህ ውሳኔ ነው (በፍጥረተ ዐለሙ ላይ እንዲከሰት የሚያደርገው) ጊዜው ሊረዝም ይችላል ምክንያቱም አላህ ያዘናጋል እንጂ አይዘነጋምና። በመሆኑም ፍፃሜው አላህን ለሚጠነቀቁት ነው።"

የተወሰደው

Join us👇👇👇👇

https://t.me/addinunesihaa

https://t.me/bahruteka

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
1 year Translate
Translation is not possible.

ፍልስጤማዊያን እስረኞችን አስመልክቶ የወራሪዋ ጦር ቅድመ ሁኔታዎችን አስቀምጧል።

1፡- ከእስር የተለቀቁትም ሆኑ ዘመዶቻቸው ምንም ዓይነት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ መታየት የተከለከለ ነው።

2:- ከእስር የተለቀቁት ቤተሰቦች ዘንድ እንኳን ደህና ተፈታህ ለማለት መሰብሰብ የተከለከለ ነው

3:- ደስታን ለመግለፅ ጣፋጭ ነገሮችን ማከፋፈልም አይፈቀድም።

ዛሬ የሚለቀቁ ጠቅላላ ድምር ድምር 39 ሲሆን 24 ሴቶች 15 ታዳጊዎችን ያካተተ ነው። ከኢየሩሳሌም 9 ከምዕራብ ባንክ 15 ሴቶች ከኢየሩሳሌም 2 ከምዕራብ ባንክ 13 ወንዶች ይገኙበታል።

Source:- TG

Send as a message
Share on my page
Share in the group
1 year Translate
Translation is not possible.

በረጅም ጉዞ ወቅት ተቸግረዋል❓❓ያንበቡት👇

በመኪና ተሽከርካሪ ሲጓዙ የማቅለሽለሽ የማስመለስ የራስ ምታት ምልክትችን በብዛት እርሶ ላይ ይታያል❓

ለምን እርሶ ብቻ ከአጠገቦ ያለውን ተሳፋሪ ጭምር መፍትሄ ይሆናል።እንግዲያውስ መፍትሄውን ያንበቡት👇

ጉዞ ከመነሳቶ በፊት ከፈለጉ ምግብ በልተው ትንሽ ዝንጅብል አኝከው አላምጠው ይዋጡ።

ከኪኒኒው የተሻለ እረፍት ያማረ ጉዞ በአሏህ ፈቃድ ይጎናፀፋሉ።

ይሄ ነገር በራሴ ብዙ ጊዜ ሞክሬዋለሁ።

በጓደኛቼም ሞክሬዋለሁ።

ውጤቱ በአሏህ ፈቃድ በጣም ጥሩ እና ደስ የሚያሰኝ ሆኖ ተገኝቷል።

የርሶ ስቃይ የኔ ስቃይ ነውና ስቃዮ እንዲቀንስ ላጋራዎት ብዬ ነው።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
1 year Translate
Translation is not possible.

እስራኤል በጦር ወንጀል እንድትከሰስ ክስ ቀረበባት

November 18, 2023

የደቡብ አፍሪካ ምክር ቤት በፕሪቶሪያ ያለው የእስራኤል ኢምባሲ እንዲዘጋ ውይይት እንደሚያደርግ ተገልጿል

እስራኤል በጋዛ ላይ በፈጸመችው ጥቃት በጦር ወንጀል እንድትከሰስ ክስ ቀረበባት።

ሃማስ በእስራኤል ላይ ድንገተኛ እና ያለተጠበቀ ጥቃት መሰንዘሩን ተከትሎ የተቀሰቀሰው ጦርነት ከተጀመረ 43ኛ ቀኑን ይዟል።

እስራኤልም ራሴን ለመከላከል በሚል የአጸፋ እርምጃ ለመውሰድ ጋዛ ላይ ድብደባ ከጀመረች 43 ቀናት የተቆጠሩ ሲሆን፤ በእስራኤል ጦርና በሃማስ ታጣቂዎች መካከል የተቀከቀሰው ጦርነትን እንደቀጠለ ይገኛል።

በርካታ ሀገራት እስራኤል የጀመረችውን ጥቃት እንድታቆም ግፊት በማድረግ ላይ ቢሆኑም በጋዛ ላይ እየደረሰንያለው ጥቃት ግን እንደቀጠለ ነው።

እስራኤል ጥቃቷን አለማቆሟን ተከትሎ ደቡብ አፍሪካ ጉዳዩን ወደ ጦር ወንጀለኞች ፍርድ ቤት መውሰዷን አስታውቃለች።

የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎዛ እንዳሉት "እስራኤል በፍልስጤማዊያን ላይ እያደረሰች ላለው ጥቃት ልትጠየቅ ይገባል" ብለዋል።

ዓለም አቀፉ የጦር ወንጀል ፍርድ ቤት ጉዳዮን እንደሚመረምር እና የእስር ማዘዣ እንደሚያወጣ እናምናለንም ሲሉ ፕሬዝዳንት ራማፎዛ ተናግረዋል።

ከዚህ በተጨማሪም የደቡብ አፍሪካ ህግ አውጪ ምክር ቤት በፕሪቶሪያ ያለው የእስራኤል ኢምባሲ ይዘጋ በሚለው ጉዳይ ዙሪይ ውይይት እንደሚያደርግ ተገልጿል።

ምክር ቤቱ ከኢምባሲው በተጨማሪም ደቡብ አፍሪካ ከእስራኤል ጋር ያለው ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ሙሉ ለሙሉ እንዲቋረጥም ይወያያል ሲል ኤኤፍፒ ዘግቧል።

በእስራኤል-ጋዛ ጦርነት ምክንያት ከ11 ሺህ በላይ ፍልስጤማዊያን ሲገደሉ ሁለት ሺህ ገደማ እስራኤላዊያንም መገደላቸው ተገልጿል።

አሜሪካ ለእስራኤል በቀጥታ የጦር መሳሪያ እና ገንዘብ ድጋፍ ያደረገች ሲሆን ኢራን፣ ቱርክ፣ ኳታር፣ ሳውዲ አረቢያ እና ሌሎችም ሀገራት ደግሞ ሀማስን በቀጥታ እና በተዘዋዋሪ ይደግፋሉ ተብሏል።

አረብ ኢሚሬትስ በጋዛ የቆሰሉ ህጻትንና ቤተሰቦቻው ተቀብላ ወደ ሀገሯ ማስገባት ጀመረች

በጋዛ የቆሰሉ 15 ህጻትንና ቤተሰቦቻውን የያዘ የመጀመሪያው አውሮፕላን አረብ ኢሚሬትስ አዱ ዳቢ ገብቷል።

ተጎጂዎችን ይዞ ከግብጽ አል አሪሽ አውሮፕላን ማረፊያ የተነሳው አውሮፕላን አዱድሃቢ መድረሱንም የአረብ ኢምሬትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።

ተጎጂዎቹ ወደ አረብ ኢምሬትስ የተጓዙት ፕሬዝዳንት ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ አልናህያን የመንግስት ሆስፒታሎች ፍልስጤማዊያን እንዲስተናገዱባቸው ባሳለፉት ውሳኔ መስረት ነው።

Send as a message
Share on my page
Share in the group