1 year Translate
Translation is not possible.

ፍልስጤማዊያን እስረኞችን አስመልክቶ የወራሪዋ ጦር ቅድመ ሁኔታዎችን አስቀምጧል።

1፡- ከእስር የተለቀቁትም ሆኑ ዘመዶቻቸው ምንም ዓይነት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ መታየት የተከለከለ ነው።

2:- ከእስር የተለቀቁት ቤተሰቦች ዘንድ እንኳን ደህና ተፈታህ ለማለት መሰብሰብ የተከለከለ ነው

3:- ደስታን ለመግለፅ ጣፋጭ ነገሮችን ማከፋፈልም አይፈቀድም።

ዛሬ የሚለቀቁ ጠቅላላ ድምር ድምር 39 ሲሆን 24 ሴቶች 15 ታዳጊዎችን ያካተተ ነው። ከኢየሩሳሌም 9 ከምዕራብ ባንክ 15 ሴቶች ከኢየሩሳሌም 2 ከምዕራብ ባንክ 13 ወንዶች ይገኙበታል።

Source:- TG

Send as a message
Share on my page
Share in the group