1 year Translate
Translation is not possible.

በረጅም ጉዞ ወቅት ተቸግረዋል❓❓ያንበቡት👇

በመኪና ተሽከርካሪ ሲጓዙ የማቅለሽለሽ የማስመለስ የራስ ምታት ምልክትችን በብዛት እርሶ ላይ ይታያል❓

ለምን እርሶ ብቻ ከአጠገቦ ያለውን ተሳፋሪ ጭምር መፍትሄ ይሆናል።እንግዲያውስ መፍትሄውን ያንበቡት👇

ጉዞ ከመነሳቶ በፊት ከፈለጉ ምግብ በልተው ትንሽ ዝንጅብል አኝከው አላምጠው ይዋጡ።

ከኪኒኒው የተሻለ እረፍት ያማረ ጉዞ በአሏህ ፈቃድ ይጎናፀፋሉ።

ይሄ ነገር በራሴ ብዙ ጊዜ ሞክሬዋለሁ።

በጓደኛቼም ሞክሬዋለሁ።

ውጤቱ በአሏህ ፈቃድ በጣም ጥሩ እና ደስ የሚያሰኝ ሆኖ ተገኝቷል።

የርሶ ስቃይ የኔ ስቃይ ነውና ስቃዮ እንዲቀንስ ላጋራዎት ብዬ ነው።

Send as a message
Share on my page
Share in the group