የእስራኤል ወረራ ከተጀመረ ከእስራኤል ጉን ነኝ ብለው ጦርነቱን በዋናነት ተዋናይ የሆኑት አሜሪካ ፣እንግሊዝ ፣ፈረንሳይ ፣ካናዳ፣ ጀርመን እና ሌሎችም በተለያየ ሁኔታ ጦርነቱን ተቀላቅለው ወረራው እንዲጠነክር እና በፍልስጤማውያን ላይ የእሳት ዝናብ እንዲዘንብ አድርገዋል። አለም ለሁለት ተከፍቷል ። ግማሹ ጦርነቱ ይቀጥል ሲል በትንሹም ቢሆን ፍትሐዊ የሆነው የአለም ክፍል ስለ ህፃናት ጭፍጨፋ፣ የሴቶች ጭፍጨፋ እና የንፁሀን ሰቆቃ መቆም አለበት እያለ ይገኛል። አሜሪካ እና አጋሮቿ የሚዘውሩት ተመድ ከሌላ ጊዜ ለየት ባለ መልኩ የተመድ ዋና ፀሀፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ " ሀማስ እስራኤል ላይ ያለ ምክንያት ጥቃት አልሰነዘረም ይልቁንስ ለ 56 አመት የታፈነ የፍልስጤማውያን ድምፅ እና ሰቆቃ ውጤት ነው" ብሎ በመናገሩ ከሀያላኑ የውሸት ዱላቸው ሲያሳርፉበት ለመንሸራተት ሞክሯል። የሆነው ሆኖ ጦርነቱ መቆም አለበት ፣ የሰብዓዊ እርዳታ መድረስ አለበት፣ እስራኤል ወረራዋን ታቁም የሚሉ ድምፆች በተለያዩ የአለም እፍሎች በርትተው እየተሰሙ ይገኛል። አሜሪካ እና ጀሌዎቿ እየተጋለጡ ነው። በዜጎቻቸው ሳይቀር ጠንካራ ተቃውሞ ገጥሟቸዋል። ተመድ በስብሰባው በአብላጫ ድምፅ ጦርነቱ እንዲቆም ወስኗል። ፈረንሳይም እንዲቆም የድጋፍ ድምፅ ሰጥታለች። ውሻዋ አሜሪካ እንዲቀጥል በሚል ተቃውሞዋን አድርጋለች። ሌሎች እንግሊዝና እና ጀርመን ድምፀ-ታቅቦ ናቸው። በጣም ግርምት የሚያጭረው የጦቢያ ነገር ነው። በአለፈው ወረራው ከተጀመረ አንስቶ ሰላም መስፈን አለቀት ብላ ስትዘፍን የነበረቿ ጦቢያ ድምፀ-ታቅቦ ሆና የተለመደው ቅዝብዝብነቷ ቀጥላበታለች። ቀፎ ስብስብ ከጅቡቲ እንኳን የወረዱ ባዶ ቅል። የአፍረካ ፓወር ነን ብለው የሚጎርሩ ወፈፌ። ለማንኛውም ለኢትዮጵያ ሙስሊም ያላቸውን ጥላቻና ንቀት በግልፅ አሳይተዋል።