UMMA TOKEN INVESTOR

About me

I'm Muslim from 🇪🇹

Translation is not possible.
🔹🔹🔹🔹
የጅን ጥቃት በሴቶች ላይ ምልክቶቹ
🔄🔄🔄🔄
 
1.🔔ብቻሽን መሆን የምትፈልጊ ከሆነና ሀሳብሽ በሙሉ ከሰው ለመገለል ከሆነ እራስሽን ጠይቂ፡፡
 
2.🎤 የወሲብ ፍላጎት ከፍተኛ መሆን እና እራስን መንካት፡፡ በተቃራኒው ከባለቤትሽ ጋር ግንኙነትን እጅግ በጣም መጥላት
 
3.👀ምሽትና ቀን ማልቀስ ምክንያቱን በቅጡ በማታውቂው ምክንያቶች እምባ በእምባ መሆን ሆድ መባስ፡፡ ይከፋሻል ምክንያቱን ግን አታውቂውም።
 
4.🛍ድብርት መሰማት ይህ ድብርት ጥዋት ላይ ይከፋል ሰው ወገግ እያየለለት ሲሄድ ባንቺ ላይ እየጨለመ ይመጣል።
 
5.⛔️የፔሬድ መብዛት፡፡ ፔሬድ ከ5-8 ቀን በኖርማል ሁኔታ ሊፈስ ይችላል ፡፡ በጂን ልክፍት ግን 30 እና 45 ቀን የፔሬድ ደም ሶስት ቀን እረፍት ሊኖር ይችላል፡፡ ይህም እንደ ጥቃቱ ይለያያል፡፡ የጥቃቱ ሃይለኝነት የፔሬዱን ብዛት ይወስናል፡፡ ዝቅተኛ ጥቃት መጠነኛ የፔሬድ መብዛት ሲሆን ከፍተኛው ደግሞ ከፍተኛ የፔሬድ መብዛት ይኖረዋል፡፡
 
6.🚫ፍራቻ መሰማት፡፡ ማታ ሲመሽ ከመጠን በላይ መፍራትና የልብ ምት መጨመር፡፡ የሚሞቱ ያክል ፍራቻ መሰማት፡፡ መተንፈስ እንኳ እስኪጨንቅሽ።
 
7.⁉️ለሰው የማይታየው ለሷ ብቻ የሚታያት ምልክቶች መኖር፡፡ እነኛም 100 በ100 ልክ ናቸው፡፡ ከሰፈር ውስጥ ማን እንደሚሞት እንደሚታመም እንዲሁም የሚደረጉ ሁናቴዎች ለርሷ ግልፅ ባለ መልኩ ይታያታል፡፡ ይህ ግን ፈፅሞ በእውነታ ላይ የተመሰረተ ውሸት ነው፡፡ ይህን ሸይጧንም ያመሳስላል፡፡
 
8.⚠️ከጓደኞችሽ ጋር በሆነው ባልሆነው መጣላት ፡፡ ሰላም ማጣት ብሎም ሳምንቱን ሙሉ መጥፎ ወሬዎችን መስማት፡፡ 
 
9.📈እጅግ በጣም ተናዳጅ መሆን ሰው ጥሩ እያወራሽ አንቺ ቱግ ማለት። ጥሩ እያሰቡልሽ እንደ ጠላት መቁጠር ሰው አለማመን አደለም ይሁንና እስከመንቀጥቀጥ የሚያደርስ ንዴት።
 
10.🟢ውሸታምነት። አዎ እጅግ ሲበዛ ውሸታም ነገር አሳባቂ መሆን ። ውሸቱን ወደሽ አደለም ምትዋሺው የሚያስገድድሽ ነገር አለ።
 
11.👀ከልክ ያለፈ ቅናት ምቀኝነት። የምታውቂያቸው ሰዎች ካንቺ በታች ሁነው እንዲንፈራፈሩ ትሻለሽ። የነገራቶች ፈጣሪ ሰው ስላንቺ እንዲያወራ ብቻ ትፈልግያለሽ። ያ ሰው ጥቅም እንዲያገኝ አትፈልጊም ቢያገኝም ካንቺ ካልሆነ ያንገበግብሻል።
 
12. 🌐ሙእሚኖችን በአሏህ መንገድ ላይ የሚሰሩ ሰዎችን መጥላት ። ይህም ከልብሽ ብትበቀያቸው ደስታሽ ነው። ሲያወሩ ወሬያቸው አይጥምሽም ቢመክሩ ምክራቸው አይዋጥልሽም። ሳታውቂያቸው መጥላት።
 
13🔼. ሰላት ላይ መቆም ሞት መስሎ ይታይሻል። ረመዳን ካልመጣ በቀርም ሰላት የለም።
14.🤫 አስመሳይ ገፀ ባህሪ እንዲኖርሽ ያደርጋል። የማትወጂውን መውደድ መምሰል የምትወጂውን ጠይ መምሰል በጥቅሉ የሰውን ህሳቤ ወዳንቺ መጎተት ትፈልግያለሽ። ይህ ከዚህ በፊት የሌለ ባህሪ ነው።
 
በዚህ ግዜ የሚደረግ ሩቃ እጅግ ጥበብ በተሞላባቸውና አላህን በሚፈሩ ሩቃ ዶክተሮች መካሄድ አለበት፡፡ ምክንያቱም በጅኑ አማካይነት ሁለቱም በመሳሳት ወዳልተፈለገ ወንጀል ሊያመሩ ይችላሉ፡፡ በአላህም እንመካለን በርሱም ከሸይጧን ሸሮች በሙሉ እንጠበቃለን፡፡
 
💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
 
⭐️ https://t.me/Qallbdoc
 
ህክምና ለማግኘት👇
 
✈️https://t.me/freeeeeeeeeeeere
 
👆
 
ህክምና ለማግኘት👇
 
✈️https://t.me/UstazulQallb
 
👆
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group

#ramadan_18
#ረመደን_18
#አንድነት ኃይል ነው !!!!
 
" አንድነት ኃይል ነው። በአላህ መንገድ ላይ አንድ መሆን የጥንካሬ ሁሉ ምንጭ ነው። በአላህ ዲን ላይ በአንድነት መንቀሳቀስ ብርታት ነው። የአላህን ዲን በአንድነት የጨበጡ ህዝቦች አሸናፊ፣ የበላይ እና የተከበሩ ናቸው።
 
በትክክለኛ ተውሂድና የሰለፎች መንገድ ላይ መንገዳቸውን ያደረጉ ህዝቦች ለውድቀት አይዳረጉም። ሁሌም የአላህ እርዳታን ይቸራሉ። በሁለቱም ሀገር የስኬት ባለቤቶችም እነርሱ ናቸው።
 
መበታተን፣ #መጨቃጨቅ : ለሽንፈት ይዳርጋል፣ ኃይልን እንዲላላ ያደርጋል።የተበታተኑ ህዝቦች አንድ መሆን የተሳነው ኡማ ከድል ይርቃል። የሌላው መጫወቻና መሳለቂያ መሆኑ የማይቀር ነው።
 
አህባቢ ከሁሉም በላይ አንድነት ትብብር ለኛ ወሳኙ ነገር ነውና ወደ አንድነት እንምጣ። አንድነት ሊገኝ የሚችለው ደግሞ ሁላችንም ወደ ቁርዓን ፣ ሐዲስ እና ትክክለኛ የሰለፎችን መንገድ በመከተል ነውና ተውሂድን የረሱልን መንገድ አጥብቀን እንያዝ። ያለ ተውሂድ የረሱል ሰ.ዐ.ወ ሱና አንድነትን ማሰብ ዘበት ነው። መቼም የማይሆን ጉዳይ ነው። ያለፈው ትውልድ እንደዚያ እንደ ግንብ ጠንካራ የአንድነት ባለቤት መሆን የቻለው ጥርት ያለውን ተውሂድ በመያዛቸው ነው ትክክለኛ የአላህ ባርነትን በማሳየታቸው ነው። ስለዚህ እኛም አንድ ልንሆን የነርሱን ፈለግ ልንከተል ይገባል። ያኔ ለጠላት አስፈሪ በማንም የማይዳፈር ምንም የማይፈራ ህዝቦች እንሆናለን።
 
አንድነትን አደራ. !!!!
 
"ሁሌም መልካም ሰው ለመሆን እንጣር !!!"
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
Dhugaa baay'ee isinitti tolera b/saa
#ramadanmubarak2024
#shemsushifa
Send as a message
Share on my page
Share in the group