Translation is not possible.

🔻 ♻️ 🔻 🇾🇪🇮🇶🏴‍☠️⚡️ #ሰበር

የየመን ጦር ኃይል ከኢራቅ እስላማዊ ተቃውሞ ጋር በመተባበር ሁለት የጋራ ወታደራዊ ዘመቻዎችን መተግበሩን አስታወቀ።

🔴 የመጀመሪያው ኦፕሬሽን በአሽዶድ ከተማ ወሳኝ የጠላት ይዞታዎችን ኢላማ ያደረገበት ሲሆን ሌላኛው ደግሞ በሃይፋ ከተማ በተመሳሳይ ወሳኝ ይዞታን ኢላማ ያደረገ ጥቃት የፈፀመበት ነው።

🔴 በቀይ ባህር ላይ (TUTOR) የተባለችው ዕቃ ጫኝ መርከብ ላይ ኢላማ ያደረገበትን ሁለተኛውን ዘመቻ ያካሄደ ሲሆን መርከቧን በባለቤትነት የተያዘው ኩባንያ ወደ ፍልስጤም ወደቦች እንዳይገባ የተላለፈውን ክልከላ ተከትሎ የተፈፀመ ጥቃት መሆኑንም ጦሩ አስታውቋል።

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት

ቴሌግራም https://t.me/Alif_Online_Official

ኡማላይፍ የሙሐመድ ትውልድ ገፆችን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group