UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

♻️ 🇵🇸🗡️ወታደራዊ መግለጫዎች:-

♦️ ብሔራዊ የተቃውሞ ብርጌድ (የዑመር አልቃሲም ኃይሎች)፡- በወገኖቻችን ላይ እየደረሰ ያለውን ጥቃት ለመመከት የዑመር አልቃሲም ጦር እና የአል-አቅሳ ሰማዕታት ብርጌድ በጋራ በ"ዚኪም" ወታደራዊ ቦታ ውስጥ በሚገኙ የጠላት ስብስቦች ላይ የሮኬት ጥቃት ፈፅመዋል።

♦️ ብሄራዊ የተቃውሞ ብርጌድ (የዑመር አልቃሲም ኃይሎች)፡- ጠላት በህዝባችን ላይ ለፈጸመው የዘር ማጥፋት ወንጀል ምላሽ የኪቡዝ "አሉሚም" የተባለውን ሰፈራ በቃሲም ሮኬት ኢላማ አድርገዋል።

♦️የአል አቅሳ ሰማዕታት ብርጌድ፡- የጦራችን የመድፍ ቡድን ከጁህር አልዲክ በስተምስራቅ የተሰበሰቡ የጽዮናውያን የጠላት ጦር መኪኖችን በሞርታር ደብግበዋል።

♦️አል-ቃሳም ብርጌድ፡- አልቃሳም ብርጌድ ከጋዛ ከተማ በስተደቡብ በሚገኘው “ኔትዛሪም” ጎዳና ላይ የሚገኘውን የጠላት ማዘዣ ዋና መሥሪያ ቤት በከባድ የሞርታር መሳሪያ ደብድቧል። ከታች ያሉት መረጃዎች ከዚህኛው የአል ቃሳም ብርጌድ ጥቃት ጋር ተያይዞ የወጡ ናቸው:-

የእስራኤል ሄሊኮፕተሮች በርካታ ወታደሮች መጎዳታቸውን ተከትሎ በናቃብ በሚገኘው "ሶሮቃ" ሆስፒታል እንዳረፉ የጽዮናውያን ምንጮች ዘግበዋል።

የአል-ቃሳም ብርጌድ “ኔትዛሪም” አከባቢ የሞርታር ጥቃት መፈፀሙን ከገለፀ በኋላ በርካታ የእስራኤል ሚዲያዎች የአል ቃሳም ጥቃት በርካታ ወታደሮች ላይ ጉዳት ማድረሱን ገልፀው በሀገሪቱ  ወደሚገኙ ሆስፒታሎች እተወሰዱ መሆኑን እና “አስቸጋሪ ክስተት” መከሰቱንም ገልጸዋል።

🔻የዕብራይስጥ ራውተር ድረገፅ፡- በማዕከላዊ ጋዛ ሰርጥ አል-ቃሳም ብርጌድ በፈፀመው ጥቃት የሞቱት የጽዮናዊው አገዛዝ ወታደሮች ቁጥር ወደ 3 ከፍ ሲል 11 ቆስለዋል ብሏል።

በኔትዛሪም ኮሪደር ውስጥ ኦፕሬሽኑ በተካሄደበት ቅጽበት ፍንዳታው ይህ ነበር።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ጀግኖቻችን መረምረም ጀምረውታል ገና ትመለከታለህ! ድልን የናንተ ነው ይበላቸው አላህ!❤

image
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

🚩 ተከላካይ አልባ የፍልስጤም ሕፃናትን በተራቀቀ የጦር መሣሪያ እየጨፈጨፈች በርካታ አሥርት ዓመታትን ያለ አንዳች ተጠያቂነት ትኖር ዘንድ "ያሻሽን አድርጊ" የተባለች ቅኝ ገዥ ‐ እስራኤል! አንድ ቀን ይህ ግፍ ማብቃቱ አይቀርም! 😓

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

🚩 የጋዛ ጤና ሚኒስቴር እስካሁን 1550 ሰዎች የገቡበት እንዳልታወቀ ገልጸዋል። ከእነዚህ ውስጥ 870 የሚሆኑት ሕፃናት ናቸው። እስራኤል እጇ በሕፃናት ደም ተጨማልቋል። 😓

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

በተመለከትነው ሁሉ ውስጣችን ተጎድቷል። ሲዝቱ የነበሩ የሙስሊም ሀገራት ደብዛቸው ጠፍቷል። ፍልስጤምን በተባበረ ሀይል ከዓለም ካርታ ሊፍቋት ከሃዲያን እየታገሉ ነው። ሕፃናት እና ሴቶች በግፍ እየረገፉ ነው።

በርግጥም እኛ ሙስሊሞች እንደ ሳሙና አረፋ ሆነናል። ሰዓቲቱም መቃረቧ ነው። ከሃዲያን ካለመስማማታቸውም ጋር እኛን ለማጥፋት ተባብረዋል!! ሙስሊም ሀገራት ተመልካች ሆነዋል😭😭😭

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group