Translation is not possible.

♻️ 🇵🇸🗡️ወታደራዊ መግለጫዎች:-

♦️ ብሔራዊ የተቃውሞ ብርጌድ (የዑመር አልቃሲም ኃይሎች)፡- በወገኖቻችን ላይ እየደረሰ ያለውን ጥቃት ለመመከት የዑመር አልቃሲም ጦር እና የአል-አቅሳ ሰማዕታት ብርጌድ በጋራ በ"ዚኪም" ወታደራዊ ቦታ ውስጥ በሚገኙ የጠላት ስብስቦች ላይ የሮኬት ጥቃት ፈፅመዋል።

♦️ ብሄራዊ የተቃውሞ ብርጌድ (የዑመር አልቃሲም ኃይሎች)፡- ጠላት በህዝባችን ላይ ለፈጸመው የዘር ማጥፋት ወንጀል ምላሽ የኪቡዝ "አሉሚም" የተባለውን ሰፈራ በቃሲም ሮኬት ኢላማ አድርገዋል።

♦️የአል አቅሳ ሰማዕታት ብርጌድ፡- የጦራችን የመድፍ ቡድን ከጁህር አልዲክ በስተምስራቅ የተሰበሰቡ የጽዮናውያን የጠላት ጦር መኪኖችን በሞርታር ደብግበዋል።

♦️አል-ቃሳም ብርጌድ፡- አልቃሳም ብርጌድ ከጋዛ ከተማ በስተደቡብ በሚገኘው “ኔትዛሪም” ጎዳና ላይ የሚገኘውን የጠላት ማዘዣ ዋና መሥሪያ ቤት በከባድ የሞርታር መሳሪያ ደብድቧል። ከታች ያሉት መረጃዎች ከዚህኛው የአል ቃሳም ብርጌድ ጥቃት ጋር ተያይዞ የወጡ ናቸው:-

የእስራኤል ሄሊኮፕተሮች በርካታ ወታደሮች መጎዳታቸውን ተከትሎ በናቃብ በሚገኘው "ሶሮቃ" ሆስፒታል እንዳረፉ የጽዮናውያን ምንጮች ዘግበዋል።

የአል-ቃሳም ብርጌድ “ኔትዛሪም” አከባቢ የሞርታር ጥቃት መፈፀሙን ከገለፀ በኋላ በርካታ የእስራኤል ሚዲያዎች የአል ቃሳም ጥቃት በርካታ ወታደሮች ላይ ጉዳት ማድረሱን ገልፀው በሀገሪቱ  ወደሚገኙ ሆስፒታሎች እተወሰዱ መሆኑን እና “አስቸጋሪ ክስተት” መከሰቱንም ገልጸዋል።

🔻የዕብራይስጥ ራውተር ድረገፅ፡- በማዕከላዊ ጋዛ ሰርጥ አል-ቃሳም ብርጌድ በፈፀመው ጥቃት የሞቱት የጽዮናዊው አገዛዝ ወታደሮች ቁጥር ወደ 3 ከፍ ሲል 11 ቆስለዋል ብሏል።

በኔትዛሪም ኮሪደር ውስጥ ኦፕሬሽኑ በተካሄደበት ቅጽበት ፍንዳታው ይህ ነበር።

Send as a message
Share on my page
Share in the group