Translation is not possible.

#قناة_من_اقوال_السلف

قال رسول الله

لايؤمن أحدكم حتى أكون أحب إليه

من والده وولده

والناس أجمعين #صحيح_البخاري

ረሱላችን ( #ﷺ ) ቡኋሪ በሰሂህ ሀዲሳቸዉ ላይ እዳስተላለፍት እዲህ ብለዋል

ከናንተ አንዳቹ አያምንም ከወላጆቹም ከልጆቹም ከሰዋች ሁሉ አስበልጦ እኔን እስኪወድ ድረስ ብለዋል 👌

#ከማንም ከምንም በላይ ሊወደዱ ይገባቸዋል ነቢያችንን(#ﷺ) ምኖድበት ኢማን አላህ ይስጠን ረሱልን (#ﷺ) መዉደድ ማለት ሱናቸዉን መተግበር ያዘዙትን መታዘዝ የከለከሉትን መከልከል ነዉ ይሄንን የተገበርን ጊዜ ነቢዩን (#ﷺ) ወደናል ማለት ነዉ እጂ #የተወለዱበት ቀን ልደታቸዉ ስላከበርን ወይም ደሞ መዙማ እና ኢስላም በከለከለዉ መንገድ ነሺዳ ስላዳመጥን ዝም ብለን ነቢ ነቢ ሰላልን የወደድናቸዉ ከመሰለን ተሳስተናል አሎደድናቸዉም ሱናቸዉም አልተከተልንም

የተወለዱበት ቀን አለማክበር ደሞ ነቢዩን አለመዉደድ ማለት አደለም በመወለዳቸዉ እንደሰት አለን ነገር ግን እደ ክርስትያኖች ልደት አናከብርላቸዉም

አንድ ሰዉ ነቢዩን (#ﷺ) መዉደድ ሚጀምረዉ ያዘዙትን ሲታዘዝ የከለከሉትን ሲከለከል ሱናቸዉን ሲከተል ቢቻ ና ቢቻ ነዉ እጂ ዲናቸዉ ላይ አዲስ ነገር ሲጨምር አደለም #አላህ ይጠብቀን

አላህ የነቢያችንን ( #ﷺ ) ዉዴታ ይስጠን ነቢዩን ከሚወዱ ባሪያዎቹ ያድር ገን አሚን 🤲🤲

https://t.me/Minakwalil_selef

https://t.me/Minakwalil_selef

#ከሰለፎች_ንግግር

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group