UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

‼️‼️ያ አቅሷ‼️‼️

ጋዛ ረፈሕ እየሩሳሌም

የ ግፍ ቅጥቃጤ ጥቁር ደም

በድርድር እማይታገም

የግፍ ቅጥቃጤ እብጠቱ

በ ገዛ መሬት ላይ ነፃነት ማጣቱ

አስቆጥቶ አስጨንቆ ወኔ ሲያግት

በ ኢማን ሙላት ሲነሽጥ

በሠይፍ ስለት ነው ሚወጣለት

በጂ#ሀ#ድ ብቻ ነው ሚለይለት

የምን ድርድር ምን ሊፈይድ

ቀለሙ ሳይደርቅ ለሚጣስ ሰነድ

‼️ፍልስጤም‼️‼️

በይት ጃላ በይተ ለሕም

የሙስሊሙ የአመታት ህመም

የቁጣው ንዝረት ትርታ

ከቁበተል ኸድራ የሚመታ

እያለ ኢላ-መታ!

እስከ መቼ ድረስ

ፒስ ኘሮሰስይሉናል ፒስ

ከበስተጀርባው ረሳስ

ሕዝብን ጨርሶ መሬቱን ለመውረስ

‼️‼️ያ ፍልስጤም ‼️‼️

ጦርነት ባንች ስም‼️‼️

ድል ‼️‼️ሚታፈስበት ከጥንትም

እንደ ጥይት አረር እውስጥሽ

እየተቀጣጠሉ ጀግና ልጆችሽ

አይጨበጥም ግዛትሽ

ያቃጥላል ዛትሽ

✍አብ ፋሩቅ

▪️ከተባረከው የፍልስጤም ምድር ተቀንጭቦ የቀረበ

https://t.me/tofickmohammed

Telegram: Contact @tofickmohammed

Telegram: Contact @tofickmohammed

https://youtu.be/VCXyaqlvjkA https://www.facebook.com/groups/869377008040044/?ref=sharemibextid=K8Wfd2
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Zekeryah Сhanged his profile picture
7 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group