UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
0
No followings
Translation is not possible.

"በነፃነት ምንጣፍ ላይ ድልን እንቀዳጃለን ወይም እንሞታለን እንጂ እኛ ፈፅሞ እጅ አንሰጥም። ይህ እኔን ይዛችሁ መስቀላችሁ መቋጫው አይሆንም። ይልቁንም መጪውን ሰንሰለታማ ትውልድም ትዋጋላችሁ። የእኔን እድሜ በተመለከተ ግን ከሚሰቅለኝ ሰው የረዘመ ነው።"

(ሸይኸል ሙጃሂድ፣ የበረሃው አንበሳ ዑመር አል ሙኽታር)

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ሰሜን ኮሪያ ለሀማስ መሳሪያ ልታቀርብ ነው!

የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ባለስልጣናት ለፍልስጤማውያን ድጋፍ እንዲዘጋጁ ያዘዙ ሲሆን በመካከለኛው ምስራቅ ላሉ ታጣቂ ቡድኖች መሳሪያ ለመሸጥ እያሰቡ ሊሆን እንደሚችል የደቡብ ኮሪያ የስለላ ድርጅት ዘግቧል።

ሰሜን ኮሪያ ከዚህ ቀደም አንቲታንክ ሮኬት ማስወንጨፊያዎችን ለሃማስ የሸጠች ሲሆን በጋዛ ጦርነት ወቅት ፒዮንግያንግ ተጨማሪ የጦር መሳሪያዎችን ወደ ውጭ ለመላክ የምትሞክርበት እድል እንዳለ የደቡብ ኮሪያ ህግ አውጪዎች ኤጀንሲው ከሰጠው መግለጫ በኋላ ተናግሯል።

የደቡብ ኮሪያ ጦር እንደገለጸው በጥቅምት 7 በደረሰው ጥቃት ፎቶዎች እና ቪዲዮዎች ላይ በመመስረት, ሃማስ የተለያዩ የሰሜን ኮሪያ መሳሪያዎችን እየተጠቀመ ይመስላል ቢልም ፒዮንግያንግ ክሱን ሀሰት ብላ ውድቅ አድርጋዋለች።

@Wall street journal

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

This coin is older than the state of Israel 🪙🇵🇸💯

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ወደ ጋዛ ለመግባት ሙከራ ካደረጉ የእስራኤል ወታደራዉ ተሽከርካሪዎች ውስጥ በሙጃሂድኖች 22 ወታደራዊ ተሽከርካሪዎች ከጥቅም ውጭ የሆኑ ሲሆን ብዛት ያላቸው የእስራኤል ወራሪ ቡድን ተገድለዋል

አየር ላይ ሆነው ንፁሃንን መቅጠፍ እንጂ ምድር ላይ አነስተኛ መሳሪያ የታጠቀን ሚሊሽያ ማሸነፍ አልቻሉም

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የመን በይፋ ጦርነቱን ተቀላቅላለች ጠቅላይ ሚኒስትርሯ ዛሬ በሰጠው መግለጫ

"እኛ በፍልስጤማዊያን የትግል ዘንግ አንድ አካል ነን። ምንም እንኳ በጂኦግራፊያዊ አቀማመጥ ርቀት ቢኖረንም ከየመን የሚወነጨፉ መሳርያዎችን የሚያደናቅ ማንም የለም።

በጽዮናውያን የተሰረቀውን መሬት በቃልም በጦር መሳሪያም ከመቃወምና ከመታገል በቀር አማራጭ ከቶ የለምና ወደ ወራሪዋ ድሮኖችን ተኩሰናል" ብለዋል።

#mahi mahisho

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group