ሼይኽ ኻሊድ በአለም ላይ ታዋቂ የሆነው የልጅ ልጁ ሪም በተገ..ደለችበት ወቅት ነበር።
በወቅቱ ሪምን እቅፍ አድርጓት «የነፍሴ ነፍስ» ሲላት ነበር። ከልጅ ልጃቸው ሪም እና ቤተሰቦቻቸው አብረው ነበረ የሚኖሩት በዛም ሼይኽ ኻሊድ በጣም ደስተኛ ነበሩ። በወቅቱ ሪም ብቻ ሳትሆን ታላቅ ወንድሟ ታሪቅም ተገድ.ሎ ነበር።
ከዛ ጊዜ ጀምሮ ሼይኽ ኻሊድ ለኛም የነፍሳችን ነፍስ ሆነ! ሳቁን ባየን ቁጥር ሳቅን ፤ አላህ ኸይር ነገር በሰጠው ቁጥር ለኛ ኸይር የመጣ ያክል እየተደሰትን ቆየን!
The Soul Of Our Soul 😔