UMMA TOKEN INVESTOR

About me

I'm Muslims, health, freefrom any poletical party.

1 year Translate
Translation is not possible.

"አላህ ሆይ!

እኔ ነፍሴን በርካታ በደል በድያለሁ። ወንጀልን ደግሞ ከአንተ በቀር የሚምር የለም። ከአንተ የሆነን ማርታ ማረኝ። እዘንልኝም ፤አንተ አንተ አዛኝና መሃሪ ነህ።"

"አላህ ሆይ!

አንተን ለማስታወስ፤ ለማመስገንና በሚገባ እገዛህ ዘንድ እገዘኝ።"

"አላህ ሆይ!

ጀነተል ፊርዶስን እጠይቅሃለሁ። ከእሳትም በአንተ እጠበቃለሁ።"

የፊልስጤምንም ሙጃሂዶች ከነዛ ሙጅሪሞች ክፍት አንተ ጠብቃቸው። የሞቱትንም አንተ በጀነት አበሽራቸው። ያሉትንም ከአንተ የሆነ መልካም ነገርን ለግሳቸው ሰብሩንም ስጣቸው። የቆሰሉትንም አንተ አሽራቸው። አልአቅሳ መስጂድም አንተ ነፃ አድርገው። መላው የአለም ሙስሊምም ሙዕሚን ከአንተ የመነጨ ሰላምን አጎናፅፍ። አንተን ትክክለኛ መገዛትን ወፍቀን ከካፊርም ይሁን ከሸይጣን ውስወሳ ተንኮልን ጠብቀን። መጨረሻችንም ሙስሊም አድርገህ እንጂ አትውሰደን።

አሚን!!! አሚን!!! አሚን!!!......

አሚን በል!

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Nejib shared a
Translation is not possible.

ፊሊስጤም ወንድሞቻችንና እህቶቻችን!!!!

እኛ ስንተኛ፣እነሱ እየተጨነቁ

እኛ ስንበላ፣እነሱ እየተራቡ

እኛ ስንጠጣ፣እነሱ እየተጠሙ

ከቤተሰቦቻችን ጋር በሠላም ስንጫወት፣

እነሱ እያዘኑ

እንዴት እንርሳቸው።ለአላህ ስንል እንየአቅማችን በዱዓ አንርሳቸው።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
1 year Translate
Translation is not possible.

ጌታችን ሆይ ለፍልስጤም ባሪያዎችህ ድረስላቸው።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Nejib shared a
Translation is not possible.

#ሳውዲ_የታሰረችው ከ4 ወር በሗላ የተጠየቀችውን ብር ካልከፈለች #ሞቷን_አስቀድሞ_የተነገራት #የቡታጅራ ተወላጅ የሆነችው #የለይላ_ኑርሰቦ ጉዳይ #የሁሉም ሰው ጉዳይ ስለሆነ #ልንደርስላት ይገባል፡፡

###################

የለይላ ኑርሰቦ ጉዳይ #በቤተሰቦቿ :#በበጎ_አድራጎት_ማህበሮች #በእድሮች #በነጋዴዎች #በአርሶ_አደሮች #በመንግስት_ሰራተኞች #በወረዳ #በከተማ #በዞን #በኢትዮ_ሳውዲ ብቻ የሚፈታ ችግር አይደለም የእሷ ጉዳይ #ሰው_ለሆነ ሁሉ ጉዳይ ነው ቢሆንም እኛ #ያልጀመርነው ችላ ያልነው ጉዳይ መቼም #ኢትዮ_ሳውዲ_ኢምባሲ ትኩረት ይሰጠዋል ብሎ መጠበቅ ከባድ ነው፡፡

እውነት ለመናገር እቺ ልጅ #እህትክ_እህትሽ ብትሆን በዚህ ልክ አትዘናጋም ነበር? እባካችሁ ነግ በኔ ነው #እንተጋገዝ_አንጨካከን ለበጎ ተግባር ማንንም መጠበቅ አያስፈልገውም፡፡

#የቡታጅራ ህዝብ ደግሞ #በጎነት ወትሮም #ልማዱ ነው አሁንም በእህቱ #የሚጨክን አንጀት ያለው ሰው የለም #የመጠባበቅ ጉዳይ ሆኖበት ይመስለኛል፡፡

######ጉዳዩ እንዲህ ነው####

11 ዓመት እስር ቤት ያለች እህት 😭

ለይላ ኑርሰቦ ትባላለች ። የቡታጅራ ልጅ ናት ። ለይላን እናት ና አባቷም መሬት ሽጠው በ2005 ነበር ወደ ሳውዲ የላኳት ። ቤተሰቤን እለውጣለሁ ብላ ሳውዲ ከሄደች 11 ዓመት ሆናት ...

ነገር ግን

ሳኡዲ በመጣች በ5 ወሯ ሰውየው ሊደፍራት ሲታገል " ፈጣሪ የሚጠላው ነገር ነው ፣ ሀራም ነው " ብላ እሱን እማታለው ብላ ሳታቅ የአሰሪዋን ልጅ መታቻት ህፃኗ ከ 5 ወር በኃላ ሞተች 😪

የሳውዲ ህግ የገደለ ይገደል ነውና በለይላም የሞት ፍርድ ተፈረደባት 😪 በስተመጨረሻ የሳውዲ ቃዲዎች ጉዳዩን በጥልቀት እንደገና በማየት ፍርዱን በብር ቀየሩላት፡፡

ምክንያቱም

1ኛ ልጅቷን የገደለቻት አስባ አለመሆኑ(በስህተት መሆኑን)

2ኛ ልጅቷ የሞተችው ከመታችት ከ6 ወር በሗላ መሆኑን ከግንዛቤ በማስገባት ነው፡፡

እህታችንን ከእስር ቤት ለማውጣት 2 ሚሊዮን የሳውዲ ሪያል በኢትዮጵያ 60,000,000 ብር ተጠይቋል ይህንንም በአንድ ዓመት ውስጥ አስገቡ ተብሏል ።

ለቤተሰቡ ከኢምባሲ መረጃው የደረሰን ውሳኔው ከተወሰነ ሊጠናቀቅ 4 ወር ብቻ ሲቀረው ነው ይላሉ፡፡

ቤተሰቦቿ እያለቀሱ ነው

"ልጃችን ከሀገር ከወጣች 11 ዓመት ነው 11ኑንም ዓመት ታስራለች ፣ የሞት ፈርዶ ጠብቋታል ፣ 11 ዓመት ጠብቀን ትመጣለች ብለን ስንጠብቅ ልጃችንን ሊገድሉብን ነው 😪 የልጃችንን ዓይን ማየት እንፈልጋለን 😭 11 ዓመት እያለቀሰን ነው😭

እርዱን ፣ ልጃችንን አድኑልን

እኛን ለመለወጥ ነበር ሳውዲ የወጣችው 😪 " እያሉ ያለቅሳሉ

አባቷ ሲያለቅስ ያሳዝናል 😭

እናቷ ስታለቅስ ታሳዝናለች 😭

አሁን የምትገኘው ሳውዲ መነዝ እስር ቤት ላይ በስቃይ ነው

እህታችንን ከሞት ፍርድ ከስቅላት እናድናት 🤲

መርዳት ባትችሉ share በማድረግ የሚረዳትን ሰው ያፈላልጉ

እህታችንን ለመርዳት 1000571065065

image
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group