MukhtarM Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

which country is this 😍😍😍

3 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
MukhtarM shared a
Translation is not possible.

በቁጥጥራቸው ስር ከነበረችው እስረኛ ለቀሳም ጄኔራሎች የተፃፈ ደብዳቤ

"ምስጋናዬ በያላችሁበት ይድረሳችሁ። በእርግጥም ነገ እንደምንለያይ አውቅ ነበር። ለልጄ ኤሚሊያ ያሳያችኋት ሰብዓዊነት፣ እንደፈለገች ስትንቀሳቀስ ወደ ክፍላችሁ እንደልቧ ዘልቃ ስትገባ በፈገግታ እየጋበዛችሁ ስትቀበሏት በእርግጥም እንደ ወላጆቿ ነበራችሁ። 

ጓደኞች ብቻም ሳትሆኑ እውነተኞች ወታደሮች ብቻም አይደላችሁም ጥሩ አፍቃሪዎች እንጂ። ደግሜ ደጋግሜ አመሰግናችኋለው። ስላሳለፍናቸው ብዙ ሰዓታት እንደ ሞግዚት ሆናችሁ ስለተንከባከባችኋት አመሰግናለሁ። ትዕግስትን ተላብሳችሁ ከጣፋጩ እየሰጣችሁ ከፍራፍሬም መግባችኋታል።

ልጆች በግዞት ውስጥ መሆን የለባቸውም። ግና እንደናንተ ዓይነቶች በመንገዳችን ገጥመውን ጥሩ ሰዎችን አስተዋውቆናል። ሴት ልጄ በጋዛ ንግስት ነበረች። የምታብረቀርቅ ሉል። የምታበራ አልማዝ።

በረጅሙ ጉዟችን ከተወለድን እስከ አሁን ከተራ ወታደሮች እስከ አመራሮች በርኅራኄና በፍቅር ጠላቶቻቸውን የሚንከባከቡ አንድም አላገኘንም። ለዘላለም የምስጋናችሁ እስረኛ ሆኛለሁ። ሁሌም ስለናንተ  መልካምነት እናገራለሁ።

እናንተ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ሆናችሁ፣ ከባድ ችግርን እያስተናገዳችሁ፣ ቤተሰብ ዘመዶቻችሁን በሞት እያጣችሁ ለእኛ ግን ጥሩ ነበራችሁ። ይህቺ ዓለም ፈቅዳ ዕጣ ፈንታችን ገጥሞ ዳግም እውነተኛና መልካም ጓደኛሞች እንድንሆን እመኛለሁ።

ከነቤተሰቦቻሁ ሰላምታዬ ይድረሳችሁ። ለሁላችሁም መልካሙን ሁሉ ከጤና ጋር እመኝላችኋለው"   ከዳኒያልና ከኤሚሊያ

https://t.me/+6pYJEqYj0aU1M2Jk

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
MukhtarM shared a
Translation is not possible.

ሱብሃን አላህ

መኖር ከፈለገ ለእርሱ የሚሳነው ነገር ለሌለው ክብር ምስጋና ይግባው! ይህች ህጻን በጦርነቱ በ37ኛው ቀን ከቤቷ ፍርስራሽ ስር ተገኝታለች። ሁሉም ሰው ሞቶ ተረፈች። የበላው፣ ያጠጣው፣ ሕያው ያደረገውም ክብር ምስጋና ይገባው።

7 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
1 year Translate
Translation is not possible.
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
1 year Translate
Translation is not possible.

Free Palestine 🇵🇸

Pray for gaza

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group