UMMA TOKEN INVESTOR

AbuMuaz shared a
Translation is not possible.
ቀልድ መሳይ ቁም ነገር ላካፍላችሁ።
አንድ ሙስሊም ያልሆነ ሰው ወደ አንድ ሸህ...መጣና
የምከተሉትን ጥያቄዎች ጠየቃቸው።
በኢስላም ሴት ልጅን መጨበጥ የተከለከለው ለምንድን ነው??
✔️ሸህ፦አንተ የንጉስ ኤልሳቤጥን እጅ መጨበጥ ትችላለህ?
ሙስሊም ያልሆነ ፦በርግጥ አልችልም አንዳንድ ሰዎች አሉ የምጨብጧቸው።
✔️ሸህ፦ ሴቶቻችን ንግስቶች ናቸው ። ንግስት ደግሞ
የእንግዳ( የተከለከለ) ሰውን እጅ አትጨብጥም ።
ሙስሊም ያልሆነ ፦ የሙስሊም ሴቶች ለምንድን ነው
የምሸፋፈኑት?
✔️ሸህ.፦ ፈገግ ብለው ሁለት ከረሜላዎችን አወጡና አንዱን ሽፋኑን ገልጠው ሌላውን ሸፍነው አቧራ ላይ ጣሏቸው ። ከዚያም የትኛውን ትመርጣለህ? አሉት
እሱም ፦ የተሸፈነውን አለ።
✔️ሸህ.፦ እኛ ሴቶቻችንን እንደዚህ ነው የምናየውና
የምንከባከበው። ሴት ልጅ እንደ ጨራቃ መሆን የለባትም ሁሉም እንደ ልቡ የሚያያት እና የሚመኛት፤ እንደ ጸሃይ መሆን አለባት አይቶ እይታውን የሚቀንስ።
ሙስሊም ያልሆነ ፦ ፈጣሪ አለ ካላችሁ አሳዩኝ ።
✔️ሸህ፦እስቲ ወደ ላይ ቀና በልና ጸሃይን እያት ::
ካፊሩ፦አልችልም ጨረሯ ከባድ ነው ።
✔️ሸህ ፦ የሱን ፍጥረት ማየት ካልቻልክ እንዴት ፈጣሪን ማየት ትችላለህ አሉት?
በመጨረሻም ወደ ቤቱ ወሰዳቸውና የወይን ፍሬ ሰጠቸው ። እሳቸውም ተመገቡ( በሉ) እንደገና ወይን ጠጅ አመጣና ሰጣቸው ። እሳቸውም አልጠጣም አሉት።
እሱ ፦ወይን ፍሬ ከበሉ ለምን ወይን ጠጅ አይጠጡም ሲል
ጠየቃቸው ?
✔️ሸህ..፦ ሴት ልጅ አለህ አሉት ?
እሱም፦ አዎ አለ።
✔️ሸህ፦ ልጅህን ታገባታለህ አሉት?
እሱም፦ በፍጹም አለ።
✔️ሸህ፦ ሱብሃን አሏህ
..እናቷን አግብተሃታል ልጅህን ግን አታገባትም
የተወለደችው ግን ከርሷ ነው በማለት የኢማን
ጥልቀታቸውን አሳዩት፡፡
Send as a message
Share on my page
Share in the group
2 years Translate
Translation is not possible.
አስሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏህ ወበረካትሁ ውድ ወንድም እህቶቸ Follow እንደራረግ! ባረከሏህ ፊክ!!
Send as a message
Share on my page
Share in the group
AbuMuaz Сhanged his profile picture
2 years
Translation is not possible.
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group