UMMA TOKEN INVESTOR

About me

إيمان+ علم+ فلوس =حيات كاملة

Translation is not possible.

በአላህ ስም እጅግ በጣም አዛኝ በጣም ሩህሩህ በሆነው....

አንድ ሰው ታላቁ ኢማም የህያ ኢብን ሙዐዝ ፊት ይሄን የቁርአን አያህ ቀራ

فَقُولَا لَهُۥ قَوۡلٗا لَّيِّنٗا لَّعَلَّهُۥ يَتَذَكَّرُ أَوۡ يَخۡشَىٰ

«እርሱም ይገሰጽ ወይም ይፈራ ዘንድ፤ ለእርሱ ልዝብን ቃል ተናገሩት፡

ይሄን ሲሰሙ ኢማም የህያ ማልቀስ ጀመሩ እንዲህም አሉ፦

"ጌታዬ ሆይ ይሄ ርህራሄህ እኔ ጌታ ነኝ ብሎ ለተጣራው ነው ታድያ አንተ ጌታዬ ነህ ላለው እንዴት ሊሆን ነው"

Send as a message
Share on my page
Share in the group