ali kedir Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
1
Followers
0
There are no followers
ali kedir shared a
Translation is not possible.
አቡ ዑበይዳ: ተቃውሞውን የማስወገድ የጠላት ምኞት በሽንፈት የተጠናቀቀ ነው፣ ይህ ደግሞ የማይታበል ሀቅ ነው።
አቡ ዑበይዳ: የጥቃቱ መቀጠል እስረኞችን በቀጥታ ወታደራዊ ዘመቻ ነፃ መውጣት ይቅርና እስረኞች እንዲፈቱ በፍጹም አይፈቅድም። ስለዚህ ጠላትና ህዝቡ እስረኞቻቸውን በህይወት እንዲኖሩ ከፈለጉ ወረራውን ከማስቆም ውጪ ሌላ አማራጭ የላቸውም።
በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group