احمد حسين Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
0
No followings
Translation is not possible.
🤲 ከማንም ማስቀደም ያለብህ ነገር አሏህን መውደድ ነው ‼️
👉 አል-ረቢእ ቢን አነስ እንዲህ አሉ፡- አላህን የመውደድህ ምልክቱ እርሱን ደጋግመህ ማንሳትህ(መዘከርህ) ነው፡ ምክንያቱም ምንም ነገር ደጋግመህ ካላነሳሀው ምንም አትወደውም።
📗 መዳሪጅ አል-ሳሊኪን
قال الربيع بن أنسٍ: علامة حبِّ الله: كثرة ذكره، فإنَّك لا تحبُّ شيئًا إلَّا أكثرت من ذكره.
📗مدارج السالكين
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
⛔ ፍለስጢን ⛔
ፈለስጢን ወንድሞቻችንን አሏህ ይርዳቸው
የመጣባቸውን ጠላትም አዋርዶ ይመልስላቸው
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group