UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

🌱ጥሩ ጓደኛ ካለህ አጥብቀህ ያዘው🌱

ኢማሙ ሻፍእይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።

✅ ለአላህ ብሎ መዋደድና ጓደኛ የመሆን ምሳሌው

ልክ እንደ እጅና አይን ምሳሌ ነው።

አይን ስታለቅስ እጅ እምባዋን ታብሳለች።

እጅ ስትታመም ደግሞ በሷ ህመም አይን ታለቅሳለች።

ወደ መልካም የሚመራህና በአላህ ትእዛዝ ላይ የሚያግዝ ጓደኛ ካለህ እንዳይለይህ አጥብቀህ ያዘው።

ምክንያቱም በአሁን ሰአት መልካም ጓደኛ ማግኘት በጣም ከባድ ነው።

ከመልካም ጓደኛ መለየት ግን በጣም ቀላል ነው።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
ibn shemsedin Сhanged his profile picture
6 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group