UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
የሐቅ ሰዎች የት ይገኛሉ
1 በእስር ቤት
2 በመቃብር ቦታ
3 በጦር መፋለሚያ ቦታዎች
" ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ "
ረሒመሁሏህ
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
اللهم بلغنا رمضان
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
🏝 ዒማሙ አህመድ መሆን ካቃተህ
🌱አቡል ኸይሰም ሁን‼
 
🏝 የታላቁ ዒማም አህመድ ዒብኑ ኸንበል ልጅ የሆነው አብደሏህ እንዲህ ሲል ይተርካል;
 
✍ አባቴ ብዙ ጊዜ "አላህ ሆይ ለአቡ ኸይሰም ማረው, ለአቡል ኸይሰም ዕዘንለት" ሲል እሰማው ነበር።
 
አባቴ ሆይ አቡል ኸይሰም ማን ነው❓ ብዬ ጠየቅኩት
 
👉🏿 "ከገጠሬዎች የሆነ አንድ ሰው ነው ፊቱን ራሱ አይቼው አላቅም።
ግን እነዝያ ያለፉት በሆኑ ስገረፍባቸው በነበሩት ሌሊቶች ውስጥ አንድ ቀን መግረፊያ ክፍል አስገብተው አስቀመጡኝ ሳለሁ; የሆነ ሰው ጀርባዬን መታ አረገኝና => {አህመድ ዒብኑ ኸንበል አንተ ነህን❓} አለኝ
አዎን አልኩት
=> {ታቀኛለህን❓}ሲለኝ
አላቅህም አልኩት
 
👉🏿 {እኔ አቡል ኸይሰም የተባልኩ የገጠር ሰው ነኝ, ኸምር እጠጣለሁ, የሰው ንብረትም ዕቀማለሁ, በዚህ ድርጊቴ መንግስት ፊት ቀርቤ አስራ ስምንት ሺህ ግርፋት በተለያዩ ጊዜያት ተገርፌያለሁ።
👌 ይህ ሁሉ ስገረፍ ግን በሸይጣን መንገድ ላይ ሆኜም እችለው ነበር። 👇🏾 👉🏿አህመድ ሆይ አንተ ግን በአላህ መንገድ ላይ ነህና ሰብር አድርግ ‼አለኝ።
 
ከዝያ በኋላ አስረው ሲገርፉኝ አንዲትን ግርፋት ባረፈችብኝ ቁጥር የአቡል ኸይሰም ንግግር ትዝ ይለኝና በውስጤ
🤝 {አህመድ ሆይ በአላህ መንገድ ላይ ነህና ሰብር አድርግ‼} እል ነበርኩ
 
✍አህመድ ዒብኑ ኸንበል መሆን ካቃተህ 👉🏿አቡል ኸይሰም ሁን‼ ✍
 
ምንም እንኳ ውድቅ የሆነ ነገር ላይ የተዘፈቅክ ብትሆንም 👉🏿የዕውነት ባልተቤቶችን ውደዳቸው‼
 
✍ምንም እንኳ በወንጀል የሰመጥክ ብትሆንም 👉🏿ደጋጎችን ውደዳቸው‼
 
@tolehaahmed
Send as a message
Share on my page
Share in the group