umu ahemd Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
0
No followings
Followers
1
umu ahemd shared a
Translation is not possible.
ከመጥፎ ሰዎች ጋር ተጎዳኝተህ ጣፋጭ ከምትመገብከመልካም ሰዎች ጋር ተቆራኝተህ ድንጋይ ብትሸከም ይበልጥብሃል።
✍️ከ_ማሊክ_ቢን_ዲናር_ምክሮች
Send as a message
Share on my page
Share in the group
umu ahemd shared a
ቸል ያለህንና ያልፈለገህን ሰው እየተለማመጥክ ራስህን አታርክስ፣ ማንነትህን አታዋርድ ።
የሚፈልግህን ደግሞ አትራቅ። ይሄ አንዱ የግፍ መንገድ ነው። መልካም ዉለታንም  መካድ ነው። ባጭሩ ይሄ ፀያፍ ነው።»
📜ኢብኑ_ሀዝም(ረሒመሁሏህ)
Send as a message
Share on my page
Share in the group