UMMA TOKEN INVESTOR

Likbas kamil shared a
Translation is not possible.

አብዛሃኛው ከሸሪዓው ያፈነገጠ፣ የተጋነነ ድግስና ዲኮር፣ ልቅ የሆነ ሙዚቃና ነሺዳህ ተብዬ፣ ጭፈራና ኢኽቲላጥ፣ ጉራና እዩኝ እዩኝ የበዛበት ሰርግ ከ3 ወራት እያለፈ አይደለም። በአዲስ አበባ ከተማ ወሳኝ ኩነት ይፋ በተደረገው መረጃ መሠረት የፍች መጠን ከባለፈ አመት አንፃር በ44% ጨምሯል። ይሄ የተመዘገበው ነው። ያልተመዘገበው ሲጨመር አስቡት!

አግቢዎች አስቡበት! ዓይን አታብዙ! ስለ አንድ ቀን ልቅ ደስታ ሳይሆን ስለ ወደፊቱ የትዳር ህይዎታችሁ አስቡ።

Follow እንዳይረሳ 👇

https://ummalife.com/post/164424

Запись от 23.10.2023 15:00 | Sadat Kemal

Запись от 23.10.2023 15:00 | Sadat Kemal

Muslim Social Web | Muslim Social Network
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Likbas kamil Сhanged his profile picture
6 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group