UMMA TOKEN INVESTOR

Хьо дакъа дацанаш махь йоьтта.

ﺑﺴﻢ ﺍﻟﻠﻪ ﺍﻟﺮﺣﻤﻦ ﺍﻟﺮﺣﻴﻢ

ግልፅ የሆኑ የሂስድ (አይነ ናስ) ምልክቶች :

☞ ራስ ህመም (ራስ ማዞር)

☞ የፊት መልክ መቀየር (መጥቆር)

☞የላብ (ወዝ) እና ሽንት መብዛት

☞ የምግብ ፍላጎት መቀነስ,,

☞ የሰውነት ሙቀት መጨመር "አየሩ

ቀዝቃዛ ቢሆንም"

ወይም በጣም ብርድ ብርድ ማለት አየሩ

ሞቃት ቢሆንም

☞ እሞታለሁ በሚል ፍራቻና ጭንቀት

የልብ ምት መጨመር

☞ የጀርባችን ታችኛው የማቃጠል ስሜት

መሰማት እና ትክሻን መክበድ ,,,

☞ ያለ ምክንያት ማልቀስ ወይም ልብን

መጭነቅ ከጭንቀት የተነሳ ማልቀስ ,,,,

☞ ድብርት ፣ ዝምታ ፣ ያለ በቂ ምክንያት

መሳቅ,,, እንዲሁም በህይወታችን

ጨለምተኝነት መሰማት እና ሞትን መመኘት

☞ ያለ በቂ ምክንያት መቆጣት

☞ ለመራመድ መቸገር ወይም ብዙ መቆም

አለመቻል ከበድ ያለ ስራ መስራት

አለመፈለግ,,

☞ መርሳት,,,, ለነገሮች ትኩረት

አለመስጠት,,,,

☞ ከትምህርት ከጥናት መሸሸት

( ለተማሪዎች)

☞ ቁርአን ሲቀራ ወይም ትምህርት እና

ፈተና ላይ ማንጎላጀት

☞ ከስራ ከንግድ መሸሸ

☞ ቤት መቀመጥን መጥላት ,,, ወይንም

በመውጣት ከማህበረስቡ ጋር መቀላቀል

አለመፈለግ

☞ ማታ ከባድ የሆነ ድካም ቢሰማንም

እንቅልፍ ማጣት

☞ በህልሙ ብዙ አይኖች ወደ እርሱ እያዩ

መመልከት,,

☞ የምራቅ መድረቅ

☞ ሰውነት ላይ ቡኒ ፣ ሰማያዊ ወይም

የተለየ ቀለም መውጣት

☞ እጅና እግር መቀዝቀዝ,,,

✘✘✘✘✘✘✘

መፍትሄው

"

እነዚህን የቁርአን አያወች እና ዱዐወችን

ውሃ ላይ በመቅራት መጠጣት እና

መታጠብ,,,,

------------------------------

---------

--

ﺃﻋﻮﺫ ﺑﺎﻟﻠﻪ ﺍﻟﺴﻤﻴﻊ ﺍﻟﻌﻠﻴﻢ ﻣﻦ ﺍﻟﺸﻴﻄﺎﻥ ﺍﻟﺮﺟﻴﻢ

" ﺑِﺴْﻢِ ﺍﻟﻠّﻪِ ﺍﻟﺮّﺣْﻤﻦِ ﺍﻟﺮّﺣِﻴﻢ "

" ﺍﻟْﺤَﻤْﺪُ ﻟﻠّﻪِ ﺭَﺏّ ﺍﻟْﻌَﺎﻟَﻤِﻴﻦَ * ﺍﻟﺮّﺣْﻤﻦِ ﺍﻟﺮّﺣِﻴﻢِ *

ﻣَﻠِﻚِ ﻳَﻮْﻡِ ﺍﻟﺪّﻳﻦِ * ﺇِﻳّﺎﻙَ ﻧَﻌْﺒُﺪُ ﻭﺇِﻳّﺎﻙَ ﻧَﺴْﺘَﻌِﻴﻦُ *

ﺍﻫْﺪِﻧَﺎ ﺍﻟﺼّﺮَﺍﻁَ ﺍﻟْﻤُﺴْﺘَﻘِﻴﻢَ * ﺻِﺮَﺍﻁَ ﺍﻟّﺬِﻳﻦَ

ﺃَﻧْﻌَﻤْﺖَ ﻋَﻠَﻴْﻬِﻢْ ﻏَﻴْﺮِ ﺍﻟْﻤَﻐْﻀُﻮﺏِ ﻋَﻠَﻴْﻬِﻢ ﻭَﻻَ

ﺍﻟﻀّﺂﻟّﻴﻦَ "

--

ﺑِﺴْﻢِ ﺍﻟﻠّﻪِ ﺍﻟﺮّﺣْﻤﻦِ ﺍﻟﺮّﺣِﻴﻢ

" ﺍﻟَﻢَ * ﺫَﻟِﻚَ ﺍﻟْﻜِﺘَﺎﺏُ ﻻَ ﺭَﻳْﺐَ ﻓِﻴﻪِ ﻫُﺪًﻯ ﻟّﻠْﻤُﺘّﻘِﻴﻦ

* ﺍﻟّﺬِﻳﻦَ ﻳُﺆْﻣِﻨُﻮﻥَ ﺑِﺎﻟْﻐَﻴْﺐِ ﻭَﻳُﻘِﻴﻤُﻮﻥَ ﺍﻟﺼّﻼﺓَ

ﻭَﻣﻤّﺎ ﺭَﺯَﻗْﻨَﺎﻫُﻢْ ﻳُﻨْﻔِﻘُﻮﻥَ * ﻭﺍﻟّﺬِﻳﻦَ ﻳُﺆْﻣِﻨُﻮﻥَ ﺑِﻤَﺂ

ﺃُﻧْﺰِﻝَ ﺇِﻟَﻴْﻚَ ﻭَﻣَﺂ ﺃُﻧْﺰِﻝَ ﻣِﻦ ﻗَﺒْﻠِﻚَ ﻭَﺑِﺎﻻَﺧِﺮَﺓِ ﻫُﻢْ

ﻳُﻮﻗِﻨُﻮﻥَ * ﺃُﻭْﻟَﺌِﻚَ ﻋَﻠَﻰَ ﻫُﺪًﻯ ﻣّﻦ ﺭّﺑّﻬِﻢْ ﻭَﺃُﻭْﻟَﺌِﻚَ

ﻫُﻢُ ﺍﻟْﻤُﻔْﻠِﺤُﻮﻥَ "[ ﺍﻟﺒﻘﺮﺓ 1-4 ‏]

--

" ﻳَﻜَﺎﺩُ ﺍﻟْﺒَﺮْﻕُ ﻳَﺨْﻄَﻒُ ﺃَﺑْﺼَﺎﺭَﻫُﻢْ ﻛُﻠّﻤَﺎ ﺃَﺿَﺂﺀَ ﻟَﻬُﻢْ

ﻣّﺸَﻮْﺍْ ﻓِﻴﻪِ ﻭَﺇِﺫَﺁ ﺃَﻇْﻠَﻢَ ﻋَﻠَﻴْﻬِﻢْ ﻗَﺎﻣُﻮﺍْ ﻭَﻟَﻮْ ﺷَﺂﺀَ

ﺍﻟﻠّﻪُ ﻟَﺬَﻫَﺐَ ﺑِﺴَﻤْﻌِﻬِﻢْ ﻭَﺃَﺑْﺼَﺎﺭِﻫِﻢْ ﺇِﻥّ ﺍﻟﻠّﻪَ ﻋَﻠَﻰَ ﻛُﻞّ

ﺷَﻲْﺀٍ ﻗَﺪِﻳﺮٌ " ‏[ ﺍﻟﺒﻘﺮﺓ

...

ﻻ ﺇﻟﻪَ ﺇﻻَّ ﺍﻟﻠﻪُ ﺍﻟﻌَﻈﻴﻢُ ﺍﻟﺤﻠﻴﻢُ ، ﻻ ﺇﻟﻪَ ﺇﻻّ ﺍﻟﻠﻪُ ﺭﺏُّ ﺍﻟﻌﺮْﺵِ ﺍﻟﻌﻈﻴﻢُ ، ﻻ ﺇﻟﻪَ ﺇﻻّ ﺍﻟﻠﻪُ ﺭﺏُّ

ﺍﻟﺴﻤﻮﺍﺕِ ﻭﺭﺏُّ ﺍﻷﺭْﺽِ ، ﻭﺭﺏُّ ﺍﻟﻌﺮْﺵِ ﺍﻟﻜﺮﻳﻢ " " --- ﺑِﺴَّﻢِ ﺍﻟﻠﻪِ ﺍﻟَّﺬِﻱ ﻻ ﻳَﻀُﺮُّ ﻣَﻊَ

ﺍﺳﻤِﻪِ ﺷَﻲﺀٌ ﻓﻲ ﺍﻷﺭْﺽِ ﻭﻻ ﻓﻲ ﺍﻟﺴَّﻤﺎﺀِ ﻭﻫُﻮَ ﺍﻟﺴَّﻤِﻴﻊُ ﺍﻟﻌَﻠِﻴﻢ " ﺛﻼﺛﺎً " -- ﺃﻋﻮﺫُ

ﺑﻜﻠِﻤَﺎﺕِ ﺍﻟﻠﻪِ ﺍﻟﺘﺎﻣَّﺎﺕِ ﻣِﻦْ ﺷﺮِّ ﻣَﺎ ﺧَﻠﻖَ " " --- ﺃﻋُﻮﺫُ ﺑِﻜَﻠِﻤَﺎﺕِ ﺍﻟﻠﻪ ﺍﻟﺘّﺎﻣﺎﺕ ﻣِﻦْ ﻏَﻀَﺒِﻪِ

ﻭَﻋِﻘَﺎﺑِﻪِ ﻭﺷَﺮّ ﻋِﺒَﺎﺩِﻩِ ، ﻭﻣِﻦْ ﻫَﻤَﺰَﺍﺕِ ﺍﻟﺸّﻴَﺎﻃِﻴﻦِ ﻭﺃَﻥْ ﻳَﺤْﻀُﺮُﻭﻥِ " " --- ﺃﻋـﻮﺫُ ﺑﻜﻠﻤﺎﺕِ

ﺍﻟﻠﻪِ ﺍﻟﺘﺎﻣّﺔِ , ﻣﻦ ﻛﻞِّ ﺷﻴﻄﺎﻥٍ ﻭﻫـﺎﻣّﺔِ , ﻭﻣﻦ ﻛﻞِّ ﻋﻴﻦٍ ﻻﻣّـﺔ . " -- ﺃﻋﻮﺫُ ﺑِﻜﻠِﻤَﺎﺕِ ﺍﻟﻠﻪِ

ﺍﻟﺘﺎﻣَّﺎﺕِ ﺍﻟَّﺘِﻲ ﻻ ﻳُﺠَﺎﻭِﺯُﻫُﻦَّ ﺑَﺮٌّ ﻭﻻ ﻓﺎﺟِﺮٌ ، ﻣِﻦْ ﺷﺮِّ ﻣﺎ ﺧَﻠﻖَ ﻭﺑَﺮَﺃَ ﻭﺫﺭَﺃَ ﻭﻣِﻦْ ﺷَﺮِّ ﻣﺎ

ﻳَﻨﺰِﻝُ ﻣِﻦْ ﺍﻟﺴَّﻤﺎﺀِ ، ﻭﻣِﻦْ ﺷَﺮِّ ﻣَﺎ ﻳَﻌْﺮُﺝُ ﻓِﻴﻬَﺎ ، ﻭﻣِﻦْ ﺷَﺮِّ ﻣﺎ ﺫَﺭﺃَ ﻓﻲ ﺍﻷﺭَﺽِ ﻭﻣِﻦْ ﺷَﺮِّ ﻣﺎ

ﻳَﺨْﺮُﺝُ ﻣِﻨْﻬَﺎ ، ﻭﻣِﻦْ ﺷﺮِّ ﻓِﺘَﻦِ ﺍﻟﻠَّﻴْﻞِ ﻭﺍﻟﻨَّﻬَﺎﺭِ ، ﻭﻣِﻦْ ﺷﺮِّ ﻛﻞِّ ﻃَﺎﺭﻕٍ ﺇﻻّ ﻃَﺎﺭﻗﺎً ﻳَﻄﺮُﻕُ ﺑِﺨَﻴْﺮٍ

ﻳﺎ ﺭَﺣْﻤَﻦ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
the right way fear Allah Сhanged his profile picture
7 month
Хьо дакъа дацанаш махь йоьтта.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group