Translation is not possible.
➲ሀያእ ለሴት ልጅ ብቻ ሳይሆን ለወንድ
ልጅም አስፈላጊ ነው! ወንድ ልጅ ሀያእ
ሲኖረው አሳዳጊውን ያስመሰግናል! ሴቶች ለሱ
ያላቸው ፍላጎትም እየጨመረ ይሄዳል!!!
(
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
00:00 / 00:00
2 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
~ ለምትናገረው መልካም ንግግር ብዙም ቦታ ላትሰጠው ትችላለህ። ግን ከአንደበትህ የሚፈልቀው የሆነ መልካም ቃል በሌሎች ህይወት ውስጥ ተስፋን ሊዘራ፤ ደግነትን ሊያለመልም እንደሚችል አትርሳ። በመልካም ቃል ላይ አትስነፍ።
~ለዚህ የጌታህ ጥሪ መስተንግዶህን አሳምር!!
وَقُولُوا۟ لِلنَّاسِ حُسْنًۭا
"ለሰዎች መልካምን ተናገሩ።
📕"[አልበቀራ 83]
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
❝እናንተጋ ባለው ፀጋ ዛሬ አሏህን አመስግናቹሀል ወይስ እስኪያስነጥሳቹህ እየጠበቃቹህ ነው❞¡¿
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
قال الإمام ابن القيم رحمه الله :
‏من كثرت همومُه وغمومه
‏فلكثر من قـول : ‏لا حـول ولا قـوة إلا باللـه.
‏ زاد المعاد 183/4
🔷 ኢብኑል ቀይም ረሂመሁላሁ እንዲህ ይላል :-
" ጭንቀቱና ትካዜው የበዛ ሰው ላ ሀውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላሂ : የሚለውን ዚክር ያብዛ "
ዛዱል መዓድ ( 4/183 )
Send as a message
Share on my page
Share in the group