Ibnu Abiha Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
1
Наган дахаан йохтахам.

✅ የዱሃ ሶላት…

⇛አላህ ለእያንዳንዱ ውለታዎቹ ምስጋናን ይፈልጋል።በሀዲስ እንደተነገረን በሰውነታችን ላይ የተገነቡት 360 መገጣጠሚያዎችም በትንሹ 360 የምስጋና ሰደቃ ያስፈልጋቸዋል።

በረፋዱ የቀኑ ክፍል ( የዱሃ )ሁለት ረከዓ ሶላትን መስገድ  ለሁሉም መገጣጠሚያዎች ምስጋና ከማቅረብና ሰደቃ ከማውጣት ይቆጠራልም ተብለናል

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Наган дахаан йохтахам.

❥…ውዷ እህቴ ሆይ! #_ስሚማ

የፈካ አበባና ሴት ልጅ አንድ ናቸዉ ሁሉም እስኪቆርጧት ይቸኩላልና አበባዋን

ከቆረጧት በኋላ የተወሰነ  መንገድ ከተጓዝን ትጠወልጋለች ስትጠወልግ ትጣላለች

❥ ሴት ልጅም በተመሳሳዩ ቦይ ፍሬድ በማለት ላያገባት ላያዋጣት ሲያጃጅላት ግዜ ማሳለፊያ አድርጎ እንዴ ሲጋራ መጦ መጦ ይጥላታል ክብሯን ማንነቷን እሷ ነቶን ካግደፈና ካቆሸሸቡኋላ ልክ እንደማያቃት ጥሏት ያልፋል እሷን ጥሎ ጥቡቋን ይፈልጋል እኔ ምፈልገው ጥንቁቅ የሆነች የማትጃጃል ራስዋን ክብሯን የጠበቀችን ነው ማግባት የምፈልገው ይላል

አየሻ እብዱም ጅሉም ቦዘኔ ውም የጎደፈውም  ለሂወቱ አጋር ሚፈልገው ያችን ክብሯን ቀድማ የተጠነቀቀችን ራሷን የጠበቀችን ቁጡብ ጥንቁቅ ለነፍሷም ታማኝ የሆነችዋ ነው አንቺን እሱው ክብርሽን እንዳል ገፈፈው ሁሉ ይጠየፍሻል ዞሮ ዞሮ እሱው ይዘድብሻል እሱው ያዋርድሻል ይገምትሻል ለሂወት አጋር ነት የማት ሆኚ  ታማኝ ነት የሌለሽ ሁሌም ቆሻሻ አድርጎ ይስልሻል

እናማ ሙስሊሟ እህቴ አራድነት ክብረን መጣል ራስን ማዋረድ ለወደድኩት እያልሽ ራስሽን እያረከሽ  ከሆነ ይህ ስልጣኔ ሳይሆን ወራዳነት ርካሽነት ነው በህይወትሽ ተጫዉተሽ ክብርሽን ተነፍገሽ

ሞራልሽ ተነክቶ ምንም ባል ላይሆንሽ

ከአሏህ ተጣልተሽ  ከሰውነት ወተሽ በዱኒያም ባዶ ሁነሽ በአኼራም ከመዋረድ ተጠንቀቂ ራስሽን ጠብቂ ጌታሽንም ፍሪ አሏህ መሀሪነው እያልሽ እያወቅሽ እያጠፋሽ ነፍስሽን አታታሊያት ራስሽን ምታስከብሪውም ምታረክሽውም አንችው ነሽ ውዲ ሁኚ በቀላሉ ምትገኚ  ርካሽ  አችሁኚ!

ስለዚህ ያኡኽቲ ነቃ በይ ተጠንቀቂ!

       🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Наган дахаан йохтахам.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Наган дахаан йохтахам.

የራቁ ምኞቶች ሁሉ በዱዓዕ ቅርብ ይሆናሉ

             ቢኢዚኒሏህ❗️

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Ibnu Abiha Сhanged his profile picture
7 month
Наган дахаан йохтахам.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group