Translation is not possible.

✅ የዱሃ ሶላት…

⇛አላህ ለእያንዳንዱ ውለታዎቹ ምስጋናን ይፈልጋል።በሀዲስ እንደተነገረን በሰውነታችን ላይ የተገነቡት 360 መገጣጠሚያዎችም በትንሹ 360 የምስጋና ሰደቃ ያስፈልጋቸዋል።

በረፋዱ የቀኑ ክፍል ( የዱሃ )ሁለት ረከዓ ሶላትን መስገድ  ለሁሉም መገጣጠሚያዎች ምስጋና ከማቅረብና ሰደቃ ከማውጣት ይቆጠራልም ተብለናል

Send as a message
Share on my page
Share in the group