UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

📍የሒጃብ ጥፍጥና

                { እና }

❌ስለሒጃብ የተሣሣቱ ግንዛቤወች❌

➟ክፍል አምሰት

▪ስለሒጃብ በአምስተኛነት ሚሰነዘር የተሣሣተ ግንዛቤ

~እንግድህ የአንድን ነገር ጣዕሙን አናውቀውም ከቀመስነው በኋላ ቢሆን እንጅ የሒጃብንም ጥፍጥና ቢሆን የምናውቀው አዳቡን . ስርዓቱን . ሸሪዓዊ መስፈርቱን ጠብቀን የለበስነው እንደሆነ ያኔ ጣዕሙን ጥፍጥናውን ማወቅ እንችላለን እናም ወደ ጥፍጥና ከመሔዳችን በፊት መጀመሪያ የተሣሣተ አስተሣስበችንን እናስወግድ ስርአት እና መስፈርቱን አሟልተን እንልበስ።

➣እንገድህ ሒጃብ ልበሱ ስንባል ከምንደረድራቸው ተቀባይነት ከሌላቸው ሰበቦች ምክኒያቶች ውስጥ!

➀.ሒጃብ ኒቃብ የምለብሰው ከአገባሁ በኋላ ነው!!

➧ሒጃብ መልበስሽ ከትዳር አይከለክልሽም አያግድሽም እንደውም በሒጃብ ስትሸፈኚ እራስሽን ክብርሽን ስትጠብቂ ወላህ ያኔ አንች ውድ ነሽ ውድን ነገር ደግሞ ፈላጊው ብዙ ነው በዚያ ላይ የአላህ ትዕዛዝ እስከፈፀምሽ እርሱም ጉዳይሽን ይፈፅምለሻል።

⓶.ሒጃብ የምለብሰው ቀልቤን አለስልሸ ነው!!

➧ኡኽቲ ከስህተትሽ ተመለሽ ቀልብ የሚለሰለሰው ልብ የሚጠራው ኢማን የሚጨምረው አላህን በመገዛት የእርሱን ትዕዛዝ በመፈፀም ነው አንች ግን ከአላህ ትዕዛዝ እየሸሸሽ ከቁርዓን እያፈነገጥሽ በምንድን ነው የምታለሰልሽው።

⓷.ሒጃብ የምለብሰው ቁርአን አኽትሜ ነው!!

➧ማሻ አላህ ጥሩ ነው ግን ካለ ተግባር ቁርአኑን በትቀሪው ምን ፋይዳ አለው ቁርአንን መአኽተም(መሐፈዝ) ብቻ ሣይሆን የአዘዘውን መታዘዝ የከለከለውን መከልከል ነው። አንድ ሰው ሶላት ለመስገድ እኮ (ከሱረቱ ናስ እሰከ ሱረቱል በቀራ) መሐፈዝ አይጠበቅበትም {30 ጁዝ}ቁርዓን እስኪሐፍዝ እጁን አጣጥፎ መቀመጥ አለበት? የለበትም! በሐፈዘው መስገድ አለበት አንችም ሒጃብ ግደታ መሆኑን እስካወቅሽ መልበስ አለብሽ አበቃ።

➃.ሒጃብ የምለብሰው ሐጅ ካደረግኩ በኋላ ነው!!

➧ሁሉም ኢባዳ የራሱ የሆነ ቅደም ተከተል አለው  መቀደም ያለበትን እያስቀደምሽ መከተል ያለበትን አስከትይ።

➄.ሒጃብ የምለብሰው ሀገሬ ስገባ ነው!!

➧የአላህን ትዕዛዝ ለመፈፀም ቀጠሮ አያስፈልገውም

▪️وَسَارِعُوٓا۟ إِلَىٰ مَغْفِرَةٍ مِّن رَّبِّكُمْ وَجَنَّةٍ عَرْضُهَا ٱلسَّمَٰوَٰتُ وَٱلْأَرْضُ أُعِدَّتْ لِلْمُتَّقِينَ

📚(آل عمران

«ከጌታችሁ ወደ ኾነችም ምሕረትና ስፋትዋ እንደ ሰማያትና ምድር ወደ ኾነች ገነት አላህን ለሚፈሩ የተዘጋጀች ስትኾን ተቻኮሉ፡፡»

_ስሚ ይሔ ሁሉ በጭራሽ ምክኒያት አይሆንም በል እንደውም የሸይጧን ጉትጎታ ነው።

ይ.ቀ.ጥ.ላ.ል.......

𝐓𝐞»t.me/https_Asselfya

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

~ከቁርአን በላይ ጣፋጭ የለም ተጋበዙ..

▪️أواخر سورة الفرقان (رواية ورش)

القارئ: عبد العزيز سحيم

t.me/https_Asselfya

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

✅ ኢስቲغፋር ...

~ለቀልብ ዕረፍት፣

~ለአዕምሮህ እርካታ፣

~ለነፍስህ ደስታ፣

~ለልቦናህ ጤና፣

~ለገንዘብህ በረከት፣

~ለመንፈስህ ምግብ ነው።

ራስህን ታድስበታለህ፣ ቤተሰብህን ታስተካክልበታለህ፣ ኑሮህን ታስዉብበታለህ።

በምንም ዉስጥ ሁን፥ ኢስቲግፋርን አዘውትር።

. t.me/https_Asselfya

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

✅ ከሰዎች ተገለህ ብቻህን መሆን ልመድ!

〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

• ሃሜት ውስጥ ከመግባት ትታቀባለህ፡፡

• ወሬን ትተህ ጌታህን ማስታወስ ትጀምራለህ፡፡

• የሰራሃውን ወንጀል ቆም ብለህ ታይበታለህ፡፡

• እራስህን ለመገምገም ይረዳሃል።

~

t.me/https_Asselfya

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

አንድ በእድሜ የገፉ ሰው ከሳቸው በብዙ የሞታንስን ሴት አግብተው ፎቷቸው ሲዘዋወር ነበር። አንዳንዶች ታዲያ በመንቀፍም፣ በማፌዝም መልኩ ሃሳብ ሲሰነዝሩ ነበር። ጥያቄ፦ በሰው ህይወት ዉስጥ እኛን ምን ጥልቅ አደረገን? ለምን የሚመለከተንን ነገር አንለይም? ለምንስ ከማያገባን ነገር ራሳችንን አናቅብም?

እናስታውስ! የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፡-

«من حسن إسلام المرء تركه ما لا يعنيه».

“ከአንድ ሰው የኢስላም ውበት የሆነው የማያገባውን መተው ነው።” [ቲርሚዚና ሌሎችም ዘግበውታል።]

የምንማረውን በተግባር እንኑረው።

=

የቴሌግራም ቻናል፡-

https://t.me/IbnuMunewor

Telegram: Contact @IbnuMunewor

Telegram: Contact @IbnuMunewor

كناشة ابن منور
Send as a message
Share on my page
Share in the group