Translation is not possible.

አንድ በእድሜ የገፉ ሰው ከሳቸው በብዙ የሞታንስን ሴት አግብተው ፎቷቸው ሲዘዋወር ነበር። አንዳንዶች ታዲያ በመንቀፍም፣ በማፌዝም መልኩ ሃሳብ ሲሰነዝሩ ነበር። ጥያቄ፦ በሰው ህይወት ዉስጥ እኛን ምን ጥልቅ አደረገን? ለምን የሚመለከተንን ነገር አንለይም? ለምንስ ከማያገባን ነገር ራሳችንን አናቅብም?

እናስታውስ! የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፡-

«من حسن إسلام المرء تركه ما لا يعنيه».

“ከአንድ ሰው የኢስላም ውበት የሆነው የማያገባውን መተው ነው።” [ቲርሚዚና ሌሎችም ዘግበውታል።]

የምንማረውን በተግባር እንኑረው።

=

የቴሌግራም ቻናል፡-

https://t.me/IbnuMunewor

Telegram: Contact @IbnuMunewor

Telegram: Contact @IbnuMunewor

كناشة ابن منور
Send as a message
Share on my page
Share in the group