UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
1
Qumuqta qilghuchi yo'q.

ታላቁ ዓሊም ሼይኽ ሰዒድ አህመድ ሙስጦፋ ለድጋሚ ህክምና ወደ ቱርክ ማቅናታቸው ታውቋል :: መላው ሙስሊም ማህበረሰብ በዱዓ እንዲያስታውሳቸው ጥሪ ቀርቧል ::

@ሃሩን ሚዲያ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Qumuqta qilghuchi yo'q.

ሰዎችንም ከጥመት ወደ ትክክለኛው መንገድ፣ከጨለማ ወደ ብርሃን እንዲወጡ ያደረጉት በጥሩ ስነ ምግባራቸውና ጥበባቸው ነው።

وَإِنَّكَ لَعَلَى خُلُقٍ عَظِيمٍ

«አንተ እጅግ በጣም ጥሩ በሆነ ሥነ ምግባር የተካንክ ነህ››

ሰሉ አለነብይና ወሀቢቡና ሙሀመድ ዓለይሂ ሰላቱ ወሰላም💚

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Qumuqta qilghuchi yo'q.

#100_ብር_ለወንድማችን_ሁሴን_ሙዲን

ንግደ ባንክ፣ ናስር ሙህዲን ፦1000222413501

ቴሌብር ፦ +251911608530

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Qumuqta qilghuchi yo'q.

#የምንኖረው_ለሞት_መሆኑን_ማመን_ከዒማን_ነው።

ከሞትን በኋላ የዱንያ ሁኔታ ምን እንደሚመስል ማየት ስንፈልግ ፣ በሞት የቀደሙን ሰዎች ዱንያን ተሰናብተው ከሄዱ በኋላ ያለውን ሁኔታ መመልከት በቂ ነው።

አንድ ሰው በሞት የተለዩ ወዳጆቹን እንዴት እንደሚረሳ በደንብ ካስተዋልክ ምርጡ ወዳጅህ ከሞትክ በኋላ

ሊረሳህ እንደሚችል ወይም ዱንያ አንተን ከማስታወስ

ቢዚ እንደምታደርገው እርግጠኛ ትሆናለህ።

አንተን በፍፁም የማይረሳህ ብቸኛው አካል 1 አላህ ...

በመሆኑ ህይወትን በሙሉ ለእርሱ አሳልፈህ ስጥ።

መቼም ቢሆን የማይጠፋው ብቸኛው አካል እርሱ ነውና!

ከእርሱ ጋር ያለህን ግንኙነት አሳምር። ያኔ እርሱ ...

በወዳጆችህ ልብ ውስጥ ለዘላለም ቀሪ የሆነን ትውስታ

ላይረሱ የማይቻልን ፍቅር ዘርቶ ከሙታኖች መሀል ሆነህ

ዱዓ እንዲያደርሱህ እድለኛ ትሆናለህ።

ይህችን ያለንባትን አለም ይህችን የቆሸሸች አለም

በወንጀል እድፍ የጨቀየቺው አለም ፤ አድካሚዋን አለም

ሲመኙ ብዙዎች እሷን ሲያሳዱ ለቀጣዩ ዘላቂ አለም

ምንም ደግ ስራ ሳይሰሩ ኖረው አልፈዋል።

አዎን !! ከሙታን ተርታ ያሉ ይመስሉናል ነገር ግን ... የሚግጥማቸውን ቅጣት ስናስብ ደግሞ ከባድ ነው😭 #በትንሹ ምን ይመኛሉ አንዴ ወደ ዱኒያ አለም መጥተው አንድ ግዜ ለአላህ ሱጁድ ማድረግ እስኪ መኙ ድረስ።

[ አላህ በሰጠን ዛሬ የምጠቅምበት ያድርገን 🤲

#ሼር በማድረግ ወዳጅ ዘመድዎን ሞትን ያስታውሱ።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Qumuqta qilghuchi yo'q.

#ህይወቱን_ለመስጅዱ

ግንቦት 18/09/2015 ዓ.ል ዕለተ ጁምዐ በሸገር ከተማ መልሶ ማልማት መስጂድ ፈረሳ በታላቁ አንዋር መስጂድ በተደረገው ተቃውሞ ላይ የፀጥታ ሀይሎች በወሰዱት ዕርምጃ ብዙ ወንድሞቻችን እንደሞቱና እንደተጎዱ ይታወቃል ከነዚህም ውስጥ አንዱ የሆነው ወንድማችን ሁሴን ሙህዲን በደረሰበት ከፍተኛ የሆነ ድብደባ በጭንቅላቱና በነርቩ ላይ ከባድ ጉዳት ደርሶበት እንደ ነበር እና ከአንድም ሁለት ጊዜ በጥቁር አንበሳና በአሚን ሆስፒታል የጭንቅላት ቀዶ ጥገና ተደርጎለት በመልካም ጤንነት ላይ የነበረ ሲሆን

አሁን ላይ ግን ከቀን ወደ ቀን የጤንነት ሁኔታው እየከፋ በመምጣቱ በአስቸኳይ ወደ ወጪ ሀገር ሄዶ ህክምና እንዲደረግለት በዶክተሮች ተወስኗል ለህክምናው ወጪ 2.9 ሚልዮን ብር ያስፈልገዋል ይህ ደግሞ ከቤተሰቦቹ አቅም በላይ ስለሆነ ከጎኑ እንድትቆሙልን ስንል በትህትና እንጠይቃለን ።

"የበጎ ስራ ምላሹ በጎ እንጂ ሌላ አይደለም "

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group