UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

I Love Palestine ❤️

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ረበና ላቱዚቁሉበና ባእደ ሂዝሀደይተና ወሀብለና ሚንለዱንከ ራህመተን ኢነከ አንተል ወሀብ

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ዱኒያ ዋጋዋ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿لَوْ كَانَتِ الدُّنْيَا تَعْدِلُ عِنْدَ اللَّهِ جَنَاحَ بَعُوضَةٍ مَا سَقَى كَافِرًا مِنْهَا شَرْبَةَ مَاءٍ﴾

“ዱኒያ አላህ ዘንድ የትንኝ ክንፍ ምታክል ቦታ ቢኖረው ኖሮ በአላህ የካዱ ሰዎች አንድ ጉንጭ ውሀ አይጎነጩም ነበር።”

📚 ሶሂህ አልጃሚ: 5292

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ጌታህ የሚያየው…

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿إِنَّ اللَّهَ لَا يَنْظُرُ إِلَى صُوَرِكُمْ وَأَمْوَالِكُمْ، وَلَكِنْ يَنْظُرُ إِلَى قُلُوبِكُمْ وَأَعْمَالِكُمْ﴾

“አላህ ወደ መልካችሁ እና ገንዘቦቻችሁ አይመለከትም፡፡ ነገር ግን ወደ ልባችሁና ተግባራችሁ ይመለከታል።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል:  2564

Send as a message
Share on my page
Share in the group