Хьо дакъа дацанаш махь йоьтта.

ጌታህ የሚያየው…

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿إِنَّ اللَّهَ لَا يَنْظُرُ إِلَى صُوَرِكُمْ وَأَمْوَالِكُمْ، وَلَكِنْ يَنْظُرُ إِلَى قُلُوبِكُمْ وَأَعْمَالِكُمْ﴾

“አላህ ወደ መልካችሁ እና ገንዘቦቻችሁ አይመለከትም፡፡ ነገር ግን ወደ ልባችሁና ተግባራችሁ ይመለከታል።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል:  2564

Send as a message
Share on my page
Share in the group