seid abdo Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

7 ай Тәрҗемәсе
Татарчага аудару мөмкин түгел.

ኤርዶጋን ፡- በእስራኤል ላይ ጥሩ እምነት ነበረን ነገር ግን የእኛን መልካም እምነት አላግባብ ተጠቅመውበታል እና የእስራኤልን ጉብኝቴን ሰረዝኩ።

ኤርዶጋን፡ እስራኤል በህጻናት ላይ የምታደርገውን ግድያ ልንታገሰው አንችልም።

ኤርዶጋን፡- በጋዛ ያለው ድርጅት አሸባሪ ሳይሆን መሬቱንና ህዝቡን የሚታደግ የነጻነት ንቅናቄ ነው።

ኤርዶጋን: ከጥቅምት 7 ጀምሮ እስራኤል በታሪክ ውስጥ እጅግ አሰቃቂ ጥቃቶችን ጀምራለች, እና አብዛኛዎቹ የሞቱት ህጻናት ናቸው።

ኤርዶጋን ፡ በዩክሬን ጦርነት አለምን ያነቃነቁ  ዛሬ በጋዛ እየሆነ ያለውን ነገር አይናቸውን ጨፍነዋል።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
7 ай Тәрҗемәсе
Татарчага аудару мөмкин түгел.

"ሐማስ ጥቃቱን የከፈተው ያለ ምክንያት አይደለም"

ዛሬ [ማክሰኞ] በኒው ዮርክ የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ጉቴሬዝ “የፍልስጤም ሕዝብ ለ56 ዓመታት በአፋኝ በሆነ ግዞት ውስጥ ቆይቷል። መሬታቸው በፍጥነት በሰፈራ ሲከፋፈል እና በአመጽ ሲታመስ ተመልክተዋል። ምጣኔ ሃብታቸው ደቋል። ሕዝባቸው ተፈናቅሎ ቤታቸው ፈርሷል። ለስቃያቸው ፖለቲካዊ መፍትሄ ይገኛል በሚል የነበራቸው ተስፋ መሻታቸው ምላሽ አላገኝም” ሲሉ ተናግረዋል።

Send as a message
Share on my page
Share in the group