bint ebrahim ebrahim Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
0
No followings
Translation is not possible.

1 view
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

3 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

2 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

«አላህን የመፍራት ተምሳሌቱ ወጣት

ልብ አንጠልጣይ ታሪክ.....!!»

⏠⏠

ክፍል  ⓵

⏡⏡

«አንተ በሴት ልጅ ዉበት የተማረከውና

የተታለልከው ሰው ሆይ አህመድ ቢን ሰዒድ አል ዐባዲ ከአባቱ ሰምቶ ያስተልለፈውን ድንቅ ታሪክ ታነብ ዘንድ እነሆ ጋበዝኩህ፡፡»

☞በኩፋ ከተማ በሚገኘው ታላቁ መስጅድ ዉስጥ አዘውትሮ የሚገኝ አንድ አላህን ፈሪ ወጣት ነበር፡፡ ይህ ከመስጅድ የማይርቀው ወጣት መልከ መልካም፣ ጸባየ ሰናይ እንድሁም ዉብ ተክለ ቁመና የተቸረው ነው፡፡ ከእለታት በአንዱ ቀን አንዲት ቆንጆና በጣም አስተዋይ የምትባል ሴት በአጠገቡ ስታልፍ በትኩረት ተመለከተችው፡፡ ☞ዉቧ ልጃገረድ በዉቡ ወጣት በመልኩና ከዉጭ በሚንጸባረቀው መልካም ስነምግባሩ ተማረከች፡፡ በፍቅሩ ተጠቃች፡፡ ይህ ወጣት ምናልባትም ከእኔ ቀድሞ እሱ በኔ ፍቅር ተጠቅቶ ሊሆን ይችላል ብላ በማሰብ ከዛሬ ነገ ይቀርበኛል፤ ከዛሬ ነገ ይጠይቀኛል እያለች ታስብ ጀመር፡፡ ነገር ግን ልጁ ሳይጠይቃት ጊዜው ረዘመ፡፡ በዚህም ከእሷ ምንም አይነትፍላጎት እንደሌለው ተገነዘብች፡፡

☞ታዲያ ይቺ ቆንጆ ወጣት ይሄ ልጅ እሱ ባይፈልገኝም እኔ ላናግረው ይገባል በሚል ከእለታት በአንዱ ቀን ወጣቱ ከመኖሪያ ቤቱ ወደ መስጅድ በሚሄድበት መንገድ ላይ ጠበቀችና አንተ ወጣት ሆይ ላናግርህ ፈልጋለሁ፡፡ ባክህ አንድ ጊዜ ስማኝ፡፡ ለምጠይቅህ ጉዳይ ፈቃደኛ ከሆንክልኝ ያሰብኩት ተሳካልኝ ማለት ነው፡፡

☞ፈቃደኛ ካልሆንክልኝ ደግሞ አንተ የመሰልህን የማድረግ መብትህ የተከበረ ነው ብላ በትህትና ጠየቀችው፡፡ ዐቢዱ ግን አጅነቢይ ከሆነች ሴት ልጅ ጋር የማውራት ድፍረቱም ይሁን ፍላጎቱ አልነበረውምና ምንም ቃል ሳይመልስላት ወደ መስጅዱ አቀና፡፡ ወጣቷ በዚህ ሙከራዋ ተስፋ ሳትቆርጥ በሌላ ቀን ከመስጅድ ወደ ቤቱ ሲመለስ በተመሳሳይ ቦታ ጠበቀችና አናገረችው፡፡ አንተ ወጣት ሆይ አድምጠኝ አለችው፡፡ እሱም ትንሽ አሰበና ማድመጡን አደምጥሽ ነበር፡፡

☞ ነገር ግን እንደዚህ አይነት ቦታ ላይ ከባእድ ሴት ጋር ቆሞ መታየትም ይሁን ማውራቱ አስነዋሪ ተግባር ነውና አላደርገውም፡፡ መጥፎ በሚያስጠረጥርና ክብርን በሚያጎድፍ ቦታ ላይ መገኘት አልሻም ብሎ መለሰላት፡፡

⊰ይቀጥላል⊰ ⬞⬞⬞⬞⬞⬞⬞⬞⬞⬞⬞✍️

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ጽዮናዊቷ ከተወለዱ 7 ቀን እንኳ ያልሞላቸው ህፃናት ሳይቀሩ፣ ነፍሰ ጡር እናቶችና አረጋውያን ሳይቀሩ… በጭካኔ በምትጨፈጭፍበት ተጨባጭ ሙስሊሞቹ ግን ቁርኣንን ስላላዘዛቸው በዚህ መልኩ ነበር የያዟቸው።

በርግጥ እንደነርሱ ሥራ ብዙ አጸፋ የሚያስፈልግ ቢሆንም ስሜታቸውን ተቆጣጥረው በሰላም አኑረው ወደ ቤተሰባቸው መልሰዋቸዋል። እነርሱም ምስክርነታቸውን ሰጥተዋል

Send as a message
Share on my page
Share in the group