Abdulkerim Seid Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.
🤲
   ያ……አላህ
  በቲንሹ የምንሰማው ነገር እንኳ መቋቋም አቅቶናል። ቦታው ላይ ሆነው የሚሰቃዩትስ እንዴት ችለውት ይሁን?
ከእኛ በላይ ለባሮች ትቆረቆራለህ፤ ከእኛ በላይ በደልን ትጠላለህ። ሆኖም ለምትፈልገው ጥበብህ ትታገሳለህ፤ ጊዜ ትሰጣለህ።
🤲ያ…… አላህ በቃ በላቸው🤲
   ሊቋቋሙት የማይችሉት መመለሻ የሌለው ቁጣህን በእስራኤል አይሁዶች እና በአሜሪካ ላይ አውርድባቸው
🤲በእነርሱ ስቃይ ልባችን አስደስታት🤲
       منقول
Send as a message
Share on my page
Share in the group