Milan Kundera Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Milan Kundera قام بمشاركة
لا يمكن الترجمة

በነገራችን ላይ አብላጫ ሙስሊም ህዝብ የያዙ 57 በላይ የዓለማችን ሀገራት አባል የሆኑበት የኢስላማዊ ትብብር ድርጅት (OIC) ተብሎ የሚጠራው ቡድት በአብዛኛው በነዳጅ ላኪነት የሚታወቁና በርካታ ህዝብ ያላቸው ሀገራት ህብረት በመሆኑ በፍልስጤም ጉዳይ ለውጥ ማምጣት ይችል ነበር::

ለፍልስጤም የተባበረ ድጋፍ ማድረግን ጨምሮ ከእስራኤል ጋር ግንኙነት ያላቸው ሙስሊም(ዐረብ) ሀገራት ላይ ማዕቀብ በመጣል ወዳጅነታቸውን እንዲያቋርጡ ቢያስገድድ ከዛም አልፎ የነዳጅ ምርት ቅነሳ አድርጎ አለም አቀፍ ጫናን መፍጠር ይቻል ነበር::

በርግጥ ብዙዎቹ በራሳቸው ፖለቲካ ተጠምደዋል ግን የሆነ ጊዜ ከእንቅልፋቸው ከባነኑ ቢያንስ እስራኤል ጋር አይወዳጁም::

image
image
أرسل كرسالة
شارك على صفحتي
شارك في المجموعة