UMMA TOKEN INVESTOR

About me

قُلِ اللَّهَ أَعْبُدُ مُخْلِصًا لَّهُ دِينِي

Followings
1
Translation is not possible.
"ወንዶች እስከሆንን ድረስ አል-አቅሳ መስጊድ አይደፈርም" ሳላሂዲን አል አዩቢ
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
የደቡብ አፍሪካ ፓርላማ በሀገሪቱ የሚገኘውን የእስራኤል ኤምባሲ እንዲዘጋ እና ሁሉም ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቶቹ እንዲቋረጥ አፅድቋል።
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
የኳታር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳሳወቀው ዛሬ ምሽት 39 ፍልስጤማውያን ሲቪሎች ከወራሪው እስርቤቶች ሲለቀቁ ከተማረኩት 13 እስራኤላውያን ጨምሮ 4 የውጭ ዜጎች ይለቀቃሉ።
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
ስለ ጋዛ ከጠየቁህ ፣
፡-እሷ የፍልስጤም አካል ናት በአለም ላይ ካሉት ውድ ነገሮች (ወኔ,ጀግንነት,ትዕግስት) የያዘች ሀያል ሀገር ናት በላቸው
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
የእስራኤል መንግስት ህልውና በሁለት ነገር የተንጠለጠለ ነው -
1,የአሜሪካ እና የምዕራባውያን ድጋፍ።
2,ሙስሊሙ ዑማ በተለይ ዐረቦች ወራሪቷን እንዳይታገል የሚያደርጉ የሙስሊም ሀገራት መሪዎች
Send as a message
Share on my page
Share in the group