UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

ጦርነቱን ሐማስ ነው የጀመረው ብለው ለሚወቅሱ ሰዎች የተሰጠ መልስ በትርጉም!

الشيخ عثمان الخميس

14 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የእስራኤል ወታደር በእየሩሳሌም በሚገኙ አብያተ ክርስቲያናት ላይ ጥቃት በመሰንዘር ክርስቲያኖችን በመደብደብ እና በማሰር ላይ ይገኛል።

🇪🇹ኢትዮ ፍልስጢን🇵🇸✌️

28 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

#ሰበር ዜና 🚨

የኢራቅ እስላማዊ ተቋራጭ ድርጅት በአቡ ሀጀር አውሮፕላን ማረፊያ የሚገኘውን የአሜሪካ ጦር ሰፈር ላይ ጥቃት ሰነዘረ።ቦታው እየተቃጠለ ነው።

አሏህ አክበር አላህ ለተበደሉ ወንድሞቻቺን ነስሩን ያቅርብላቸው።

24 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

👉☝️ለሸሀዳ የተቀሰረች ጣት!

🛑👉ከፍርስራሽ መሐል ቦግ ብላ የምታበራ!

🛑👉የእሳት አሩር ያላጠፋት የድሮን ቦንብ ያላደበዘዛት

 ወላፈኑ ያልገለሸጣት አመልካች ጣት! 

ያረብ ጌታዬ እኔ ቃላት የለኝም!!!!!

ሱብሃነላህ ከማለት ውጭ በምን ይገለፃል !

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የነፍስ አድን ሰራተኞች ፍርስራሽ ስር ያሉት ህፃናቱን ጋር ሲደርሱ "ለምን ዘገያቹ?"እያለች ነው

.

.

.

በእርግጥ አለም ሁሉ ጋዛ ላይ ዘግይቷል!

29 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group