Translation is not possible.
👉☝️ለሸሀዳ የተቀሰረች ጣት!
🛑👉ከፍርስራሽ መሐል ቦግ ብላ የምታበራ!
🛑👉የእሳት አሩር ያላጠፋት የድሮን ቦንብ ያላደበዘዛት
ወላፈኑ ያልገለሸጣት አመልካች ጣት!
ያረብ ጌታዬ እኔ ቃላት የለኝም!!!!!
ሱብሃነላህ ከማለት ውጭ በምን ይገለፃል !
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group