Ferhan mohammed Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Ferhan mohammed berbagi sebuah
Tidak bisa diterjemahkan.

The people of Palestine in their resilience and faith are the best example for all Muslims!

14 Dilihat
Kirim sebagai pesan
Bagikan di halaman saya
Bagikan di grup
Ferhan mohammed berbagi sebuah
7 Bulan Terjemahkan
Tidak bisa diterjemahkan.

በቁርዓን እናምናለን አንጎዳችሁም.....

የሀማስ ወታደሮች አግቷቸው ከነበሩ እስራኤላውያን መሀከል ሁለት አረጋውያንን የለቀቀ ሲሆን እኚህ ታግተው ከተለቀቁ የ85 አመት አዛውንት የሆኑ ስለ ሀማስ እንዲህ በማለት ቃላቸውን ሰጥተዋል "በቁርዓን እናምናለን አንጎዳችሁም" በማለት ተንከባክበው እንዳቆዩዋቸው ተናግረዋል

እኚህ የ85 አመት አዛውንት እንዳሉት አጋቾቹ በሞተር ሳይክል አግተው ወደ ጋዛ እንዳመጧቸውና ጋዛ ከደረሱም በኃላ የሀማስ ሰዎች ሰላምታ እንደሰጧቸውና <<እኛ በቁርዓን እናምናለን ምንም አይነት ጉዳት አይደርስባችሁም>> በማለት ሲንከባከቧቸው እንደነበር ተናግረዋል

በዋሻ ውስጥ ታግተው መቆየታቸውን የተናገሩት እኚህ የ85 አመት አዛውንት በዋሻው ውስጥ ሀማስ ለራሱ ሲመገብ የነበረውን ነጭ አይብ እና ኩከምበርግ አብሯቸው ሲመገቡ እንደቆዩና የጤና ባለሞያዎች (Doctor) በ2 እና በ3 ቀን ልዩነት እየመጡ ሲከታተሏቸው እንደነበር ተናግረዋል

✍️ Abdellah Teha

እኛ ሙስሊሞች እንዲህ ነን!

ሙስሊሞች አሸbari አይደሉም!

image
Kirim sebagai pesan
Bagikan di halaman saya
Bagikan di grup