Habib Mohammed Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
1
Translation is not possible.

መሬቷም ሳት ሆኗል

የመጣ የሄደው ካልዘወርኩሽ ሚላት።

እንዴት ሆና ይሆን🤔

ብየ ብጠይቃቸው አሉኝ ድረስላት!።

ሰላሟ ተናግቷል አሉኝ ከሰሞኑ።

በ ልጆቿ ቁርሾ  ታማለች በፅኑ።

መጠየቄን ቀጠልኩ?

እኛ ልጅ እያለን ስንጣላ ድሮ።

የሚያስታርቁንስ የሉም ወይ ዘንድሮ።

(አሉኝ ሲመልሱ)

ያኔማ ነበረ የሚፈራ ሸንጎ ልጆች የሚያከብሩት።

ለእውነት ያደረ ህፃናት አዋቂ በ አንድነት ሚፈሩት።

ዘንድሮ ግን ከሜ ሸንጋይ ሆኖ ገዳይ።

ልጅም ሽማግሌን የማክበሩ ጉዳይ።

ቀረና ግፍ ሞላ ሁሉም ሆኖ በዳይ።

የድሮውን ናፍቄ ልያት ሁኔታዋን።

ልድረስላትና ልክፈል እስኪ እዳዋን።

ብየ እንደገባሁ ስረግጣት በእግሬ።

መሬቷም ሳት ሆኗል ለምለሟ ሀገሬ።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

😔😔ሰው ሞተ😢😢

በፊት ድሮ ያኔ.....

           ሞተ ሲባል ሰው

ሁሉ ያዝን ነበረ......

           ምንም ሳያቀው

አሁን አሁንማ........

           ሞት እንደቀልድ ሆኖ

በጅምላ ሰው አልቆ......

                   ሜዳ ተበትኖ

ልክ እንደ በፊቱ.......

              ማዘኑ እንኳን ቢቀር

እንዴት ይጠየቃል......

               የሞተ ሰው ቢሂር?

Send as a message
Share on my page
Share in the group