UMMA TOKEN INVESTOR

Muhammed Nuru shared a
Translation is not possible.

የእስራኤል ወታደሮች እየሞቱ ነው...!

የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚንስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ዛሬ በሰጡት መግለጫ በዛሬው እለት ብቻ 17 ወታደሮቻቸው መገደላቸውን ቢገልጹም ግድያውን አልሸሸጉም ነገር ግን ድርጊቱ የከፋ መሆኑን መገመት አያዳግትም።

ሃማስ ከእስራኤል ጦር ጋር ፊት ለፊት በመጋፈጥ ወራሪዎቹን ወታደሮች ከወታደራዊ ተሽከርካሪዎች ጋር እያወደመ መሆኑን በምስል እና በድምጽ ማስረጃዎች አጋልጧል።

በምስሉ ላይ ዛሬ ከተገደሉት የእስራኤል ወራሪ ወታደሮች ጥቂቶቹ ናቸው።

በእስራኤል ጦር እና በሐማስ መካከል የጋዛ ከተማን ወረራ ለማድረግ የጀመረው የመሬት ውጊያ እንደቀጠለ ነው።

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Muhammed Nuru shared a
7 month Translate
Translation is not possible.

«የሻም መጨረሻ»

ሻም አላህ በቁርኣኑ «ዞርያውን የባረክነው» ያለው አገር ሲሆን የዓለም መጨረሻ ክስተቶች ሁሉ የሚፈፀምበት ቦታ ነው።

ሻም ማለት በአሁኑ አከፋፈል ሶርያን፥ ፍልስጤምን፥ ጆርዳንን፥ ሊባኖስንና ከፊል ኢራቅን ያጠቃለለ ግዛት ነው።

ነቢዩ (ዐሰወ) በተለያዩ ሐዲሳቸው በሻም ስለሚከሰቱ ጉዳዮች የተረኩ ሲሆን ከእነሱ መካከል ጥቂቶቹ የሚከተሉትን ናቸው፦

♦ የወደፊት የሙስሊሞች መናገሻ ይሆናል።

(አን-ነሳዒ 3561)

♦ መህዲ ኢስላማዊ ኸሊፌት ይመሰርታል።

(አልቢዳያህ ወልኒያህ 19/63)

♦ ደጃል ይነሳበታል። ከየሁዶችም የተወሰኑ ይከተሉታል።

(ቲርሚዚ፥ 2244)

♦ ዒሳ (ዐሰ) ሻም ደማስቆ አቅራቢያ በመውረድ ደጃልን ይገድለዋል።

(ሙስሊም፥ 2937)

♦ ሙስሊሞች የሁዶችን ያጠፉበታል።

(ቡኻሪ፥ 2926)

♦ የመጨረሻዎቹ ሙስሊሞች ይኖሩበታል።

(ቲርሚዚ፡ 2183)

♦ አላህ ከሻም የምትነሳ ነፋስ በመላክ የመጨረሻዎቹ ዘመን ሙስሊሞች በሙሉ እንዲሞቱ ያደርጋል።

(ሙስሊም፥ 2940)

♦ አላህ የቂያማህ ቀንን ፍርድ ይሰጥበታል።

(ተፍሲር አልቁርጡቢ 17/31)

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Muhammed Nuru shared a
Translation is not possible.

#ጀነት_الجنة

በዱንያ ላይ እስካለህ ድረስ ያሰብኩትን ሁሉ ይሳካክ፣ የተመኘሁት ሁሉ አገኛለሁ፣ ሀሳቤ ሁሉ እውን ይሆናል ብለህ አታስብ። ላልተሳካው ሀሳብህ፣ ምኞትህ፣ ተስፋህ በማሰብም አትበሳጭ። ለተሳካው #አልሀምዱሊላህ እያልክ ላልተሳካው #አላህ_ስላልሻው ነው በማለት ነብስህን አበስራት ምክንያቱም

⤵️

~ምኞትህ፣ ፍላጎትህና ሀሳብህ ሙሉ በሙሉ የሚሟላበትና የሚሳካበት ብቸኛው

ቦታ #ጀነት ውስጥ ነውና !

《وَلَكُمْ فِيهَا مَا تَشْتَهِي أَنفُسُكُمْ  وَلَكُمْ فِيهَا مَا تَدَّعُونَ۞》

《ለእናንተም በእርሷ (በጀነት) ውስጥ #ነፍሶቻችሁ_የሚሹት ሁሉ አልላችሁ፡፡ ለእናንተም በእርሷ (በጀነት) ውስጥ #የምትፈልጉት_ሁሉ አልላችሁ፡፡》

📚 سورة فصلت(31)

~

t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Muhammed Nuru shared a
Translation is not possible.

"ሐማስ ጥቃቱን የከፈተው ያለ ምክንያት አይደለም"

ዛሬ [ማክሰኞ] በኒው ዮርክ የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ጉቴሬዝ “የፍልስጤም ሕዝብ ለ56 ዓመታት በአፋኝ በሆነ ግዞት ውስጥ ቆይቷል። መሬታቸው በፍጥነት በሰፈራ ሲከፋፈል እና በአመጽ ሲታመስ ተመልክተዋል። ምጣኔ ሃብታቸው ደቋል። ሕዝባቸው ተፈናቅሎ ቤታቸው ፈርሷል። ለስቃያቸው ፖለቲካዊ መፍትሄ ይገኛል በሚል የነበራቸው ተስፋ መሻታቸው ምላሽ አላገኝም” ሲሉ ተናግረዋል።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Muhammed Nuru shared a
7 month Translate
Translation is not possible.

At the request of our brothers from Ethiopia, the Amharic language has been added to the system. Our volunteer brothers and sisters have already started translating the website into Amharic. Soon, you will be able to use the Umma Life social network in your native language.

May Allah reward everyone involved in this noble project.

Send as a message
Share on my page
Share in the group