እኔ እቺ እስራኤል የምትባል ሀገር ህፃናት የምትጨርሰው ነገር በምክንያት ይመስለኛል ። የኛው የዋሁ ሙስሊም ደሞ የህፃናት መብት የሚከበር መስሎት ዝም ብሎ ይጮሃል እነርሱ አቅደውበት ነው ። ትውልድ ላይ በደንብ እየሠሩ ነው ትውለድ ላይ እንዲህ ከጨረሱ ኋላ ሀገሩ የመውረሩ ጉዳይ በጣም ይቀላቸዋል ። ህዝቤ ንቃ እኛ የበይ ተመልካች ብቻ ሆነን ቀረን ኋላ ተራው ሲደርስ እኛም መበላታችን የማይቀር ነው ኧረ ሙስሊም ሀገሮች እሲኪ ቢያስቡበት ባይ ነኝ። እስኪ አቅሙ የሌለን እጃችንን ወደ ጀሊሉ እንዘርጋ