UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
0
No followings
Translation is not possible.

ኑ ፊት ለፊት እጅ ለእጅ እንጋጠም፣ እናንተን ለመፋለም ጓጉተናል ሸሂድ ለመሆንም ናፍቀናል ኔታኒያሆ ሆይ በህይወት አይተርፉምና ፈሪ ወታደሮችህን አሰማራ። ድል አሊያም ሸሂድነት።

እኚህ በምስሉ ላይ ያሉት የወራሪዋ ወታደሮች በሙጃሂዶቹ የጀግንነት ተጋድሎ እዚህም እዚያም የወደቁ በሄሊኮፕተር ከጦር ሜዳው የተነሱ ጀናዛዎች ናቸው።

ጂእቱኩም ነበር ያለው ኻሊድ "እናንተ መኖርን የምትጓጉትን ያህል መሞትን የሚፈልጉ ተዋጊዎችን ይዤባችሁ መጥቻለሁ" ታሪክ ራሱን እየደገመ ነው።

ፍርሀት በራስ አለመተማመን በጠላት ጦር መሐል ሰፍኗል። ቀሳም ሆይ ሰንዝር የሚሉ መፈክሮች ከፍልስጤማዊያን በኩል ይደመጥ ከጀመረ ሀያ ቀናት አልፈዋል።

mahi mahisho

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ጥርስ የሌለው አንበሳ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ በጋዛ ያለው ጦርነት በአስቸኳ እንዲቆምና አፋጣኝ ሰብዓዊ እርዳታ እንዲገባ በሚል በዓረብ ሃገራት ጥምረት የተዘጋጀውን ረቂቅ የመፍትሄ ሃሳብ በ120 አብላጫ ድምፅ አፅድቋል።

እስኪ አላህ ለኸይር ያድርገው!

ምናልባትም እስራኤል በሰማይ፣ በምድር፣ በባህር ዛሬ እሳት ማዝነቧ ሳያስቆሙኝ በፊት የልቤን ላድ'ርስ ብላ ይሆናል።

አላህ ከነ አገሮቿ መው'ደቂያዋን ያቅርበው።

*

ባለ አረንጓዴው ጦርነት ይቁም፣ እርዳታ ይግባ ያሉ ናቸው።

ባለ ቢጫዎቹ ድምፀ ተዓቅቦ ያደረጉ ናቸው።

ባለ ቀዩ ጦርነቱ ይቀ'ጥል፣ እርዳታም አይገባም፣ ፈለስጢናውያን ይጨ'ፍጨፉ ባይዎች ናቸው።

የኛዋ ቆማ'ጣ ግን ድምፀ ተዐቅቦ ማድረጓ ጦርነቱ ይቀጥል፣ በረሃብ ይለ'ቁ ማለቷ ነው እንደ? ሐቂቃ የሚመለከተው አካል መጠየቅ አለበት። ቆሻ'ሻ ነገር!

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ያ ኢላሂ አንተው ሁናቸው🤲

‌‎« أَمَّن يُجِيبُ الْمُضْطَرَّ إِذَا دَعَاهُ وَيَكْشِفُ السُّوءَ»

«ያ ችግረኛን በለመነው ጊዜ የሚቀበል፣ መከራንም የሚያስወግድ…»

[አ-ን'ነምል: 62]

قيل: المُضطر هو الذي انقطعت فيه كل السبل ولم يبقَ له ناصر أو مغيث........سوى الله.

«ችግረኛ/የተጨናነቀ» ማለት መንገዱ ሁሉ የተዘጋበት/የተቋረጠበት፣ ለርሱ ከአላህ ውጭ ረዳትም ሆነ የሚጠጋበት አንድም ያላገኘ ማለት ነው።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

በግራ በቀኝ እጁ የልጆቹን ጀናዛ አቅፎ የሚሄድ አባት ያለው ፍልስጤም ሀገር ብቻ ነው።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

''አንዳንድ ሰዎች ለቀብርህ ከሩቅ ቦታ ይመጣሉ በህይወት እያለህ ግን አንተን ለመርዳት አንድ እርምጃ ይረዝምባቸዋል''

Send as a message
Share on my page
Share in the group