በሀላባ ቡርዓቲቾ 2ተኛ ደረጃ ት/ቤት 510 በማምጣት 2ኛ ደረጃ ላይ የቀመጠችው ኒቃብ ለባሿ ነጅዋ አብራር
....
...
ከሴት ተማሪዎች መካከል ከትምህርት ቤቱ 531 በማምጣት ከፍተኛ ውጤት ካስመዘገበችው ኢንቲሳር መመሀድ በመቀጠል ከሴቶች 510 በማምጣት 2ኛ ደረጃ ላይ የቀመጠችው ኒቃብስቷ ነጅዋ አብራር ስትሆን ኒቃብ አድርጋ በመማሯ ምንም አይነት ችግር እንዳልፈጠረባትና ኒቃብ የሚሸፍነው ውጫዊ የሰውነታችንን ክፍል እንጂ የምናስብበትን አዕምሮ አይሸፍንም በማለት አለባበሷ ትምህርቷ ላይ ምንም ተጽእኖ አለመፍጠሩን ገልጻልናለች ።
....
በኒቃባቸው ምክኒያትም ሴቶች ምንም አይነት ጫና ሊደርስባቸው አይገባም ስትል አጽዕኖት ሰጥታ ገልጻልናለች። እንዲሁም በ2015 የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሄራዊ ፈተና ውጤት ያልመጣላቸው ተማሪዎች ስላልቻሉ ብቻ ሳይሆን የመፈተኛ ቦታ ከተለመደው ቦታ ውጭ መሆኑ በቂ የስነ-ልቦና ዝግጅት ባለማድረጋቸው ነው ሲሉ የሀላባ ቡርዓቲቾ 2ኛ ደረጃ አዳሪ ትምህርት ቤት ወደ ዩኒቨርሲቲ ያለፉ ተማሪዎች ለሀሩን ሚዲያ ገልጸዋል።
...
ተማሪዎቹ እንዳሉት የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሄራዊ ፈተና በማለፋቸው ደስተኛ መሆናቸውን ገልጸው ወደ ዩኒቨርስቲ የሚያስገባቸውን ማለፊያ ውጤት ያላመጡ ጓደኞቻቸው በመኖራቸው እንዳዘኑ የገለጹ ሲሆን ለዚህም ፈተናውን ላለማፋቸው ምክኒያት የመፈተኛ ቦታ ከተለመደው ቦታ ውጭ መሆኑ በቂ የስነ-ልቦና ዝግጅት ባለማድረጋቸው ነው ሲሉ ገልጸዋል።
...
ተማሪዎቹ እንዳሉት ከሆነ ወደ መፈተኛ ዩኒቨርስቲ በሄድንበት ወቅት ፈተናውን እናልፋለን እንወድቃለን በሚል በከባድ ፍራቻና ውጥረት ውስጥ ገብተን ነበር ብለዋል።