Barqada w barqad Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Barqada w barqad пайларӗ
Çĕнĕ çулахне йывăçлăх
31 week Куҫарас

እባካችሁ በማፈላለግ ተባበሩኝ

ከቡታጀራ ወራቤ በተሳፈርኩበት መኪና ውስጥ ወራቤ መናሀሪያ ላይ

ከ7000 ብር በላይ

የአማኑኤል ሆስፒታል ሪፈር እና ማጤማ የያዘ ቦርሳ ጠፍቶኛል እባካችሁ ተባበሩኝ

🤳🤳🤳0941775458

🤳 0939240544

#ሼር

image
Хыпар пек ярас
Ман тетелӗ питра пайлас
Ушкӑнта пайлас
Barqada w barqad пайларӗ
Çĕнĕ çулахне йывăçлăх

Breaking news

በእግረኛ ጦር ወደ ጋዛ ሊገባ የነበረ አንድ የእስራ*ል እግረኛ ጦር ብርጌድ ሙሉ ለሙሉ መደምሰሱን ሀማስ ገለፀ።

ዛሬ ቀጥር ላይ ድንበሯ በሙሉ በኮንክሪት ወደ ታጠረው ጋዛ በእግር ሊገባ የነበረ አንድ የእስራ*ል እግረኛ ብርጌድ ሙሉ ለሙሉ ደምስሶ መቶ መመለሱን ሀማስ ባሳየው ቪዲዮ ይፋ አድርጎዋል።

Qassam Brigades የተባለው የሀማስ ወታደራዊ ክንፍ በሠጠው መግለጫ የእስራ*ል ሰራዊት ወደ ጋዛ ጥሶ ለመግባት የሞከረው በምስራቅ Khan Younis በደቡባዊ ጋዛ ድንበር በኩል ነው።

ሆኖም የ Qassam ብርጌድ ተዋጊዎች ቦታ ይዘው ባደረጉት መከላከል 2 የእስራ*ል ቡልደዘሮችን 5 መድፎችን 3 ታንኮችን በማውደም 1 ታንክ ምንም ሳይሆን ለመማረክ መቻላቸውን ገልፆዋል። በእስራ*ል ሰራዊት በኩል 83 ያህሉ ሙ*ትና ቁስለኛ ሲሆኑ ሌሎቹ ታንኮችና መድፎችን ትተው በእግር ሮጠው ማምለጣቸውን ገልፆዋል። ሆኖም ግን ወዲያው የእስራ*ል አየር ሀይል ለእስራ*ል እግረኛ ሰራዊት ሽፋን መስጠት በመጀመሩ የ Qassam ተዋጊዎች መጀመርያ ወደ ነበሩበት የምድር ለምድር ምሽግ መመለሳቸውን ጨምሮ ገልፆዋል።

የእስራ*ል መከላከያ በበኩሉ ባወጣው መግለጫ ቦታው ላይ በነበረው ከባድ ግጭት የሞ*ቱ የቆሰሉና የተማረኩ እንዳሉ አምኖ ሆኖም ግን ሀማስ የሚለውን ያህል ቁጥር አደለም ብሎዋል። ስንት እንደሆኑ ግን አልገለፀም።

የዛሬው ግጭት የመጣው ለ 17 ተከታታይ ቀናት ያለ ማቋረጥ ከባድ ድብደ*ባ ጋዛ ላይ እየፈፀመ ያለው የእስራ*ል መከላከያ በአየር ሀማስን ካዳከምኩ በኋላ በቀጣይ በእግረኛ ወደ ጋዛ መግባቴ አይቀርም እያለ ባለበት ሰአት ነው።

እስራ*ል ጥሪ ካደረግችላቸው ተጠባባቂ ወታደሮች ውስጥ ይገኙበታል የተባሉ ውጭ ሀገር ከሚኖሩ የእስራ*ል ዲያስፖራዎች(የመከላከያ ተጠባባቂ አባል የሆኑ) እና በጎ ፍቃደኛ ናቸው የተባሉ የእስራ*ል ዲያስፖራዎች በስፋት ወደ እስራ*ል እየገቡ ይገኛሉ። ከአሜሪካ ብቻ 10,000 ያህል ጦርነቱ ከተጀመረ ጀምሮ ገብተዋል። አንዳንዶቹ ወደ ግንባር ሄደዋል ለምሳሌ ትናንት የተገደ*ለ አንድ ከፍተኛ የጦር መኮንን እና ሌላው እንደዚሁ ትናንት የጦር ሰፈር ውስጥ የተገ*ደለው የ 22 አመት አሜሪካ ያደገ እስራኤላዊ እና ሌሎችም ይገኙበታል።

ጋዛ ላይ የቀጠለው የአየር ድብደባ እስካሁን ሴቶችና ህፃናት ሚበዙባቸው ከ 5,000 በላይ ፍልስጤማውያንን ሟ*ች ሲያደርግ የዛ 3 እጥፍ ቁስለኛ አድርጎዋል። ከእስራ*ል በኩል ከ 2,000 በላይ ሞቶዋል 3,000 በላይ ቆስሎ ከ 200 በላይ ተማርከዋል።

በሌላ ዜና አሜሪካ የእስራ*ል ሰራዊት ወደ ጋዛ በእግረኛ ጦር የመግባት ሀሣቡን እንዲሰርዝ መጠየቋ ተሠምቶዋል። ዋና ምክንያቷ የእስራ*ል መከላከያ በእግረኛ ጦር ሀማስ ጋር ቢዋጋ የሠው ሞት አደጋው ከፍ ያለ ነው ከዛ ይልቅ በአየር ሀይል ብቻ ቢያጠቃ ይሻለዋል የሚል ነው።

አሁንም በሌላ ዜና ታዋቂ የበረራ ኩባንያዎች እስራ*ል ና ሊባኖስ ለሚበሩ አውሮፕላኖች አደጋው ከፍ ያለ ስለሆነ( ከ 80% በላይ ስለሆነ) የኢንሹራንስ ወጪውን መክፈል አንችልም በማለታቸው በርካታ ወደ እስራ*ልና ሊባኖስ የሚደረጉ በረራዎች እየተሰረዙ በመሆኑ ወደ ነዚ 2 ሀገራት ከፍተኛ የአየር ትራንስፖርት ችግር መከሰቱና ብዙዎች ለመግባት ለመውጣት እየተጉላሉ መሆኑ ታውቆዋል።

ሙሉ ዘገባው የ Press tv ነው።

(የዚህ ፔጅ ተደራሽነት በከፍተኛ ደረጃ ለተወሰኑ ወራት Restricted ነው። ስለሆነም ለአንባብያን እንዲዳረስ ላይክና ሼር ማድረጉን አይርሱ)

image
image
Хыпар пек ярас
Ман тетелӗ питра пайлас
Ушкӑнта пайлас
Barqada w barqad пайларӗ
7 уйӑх Куҫарас
Çĕнĕ çулахне йывăçлăх

የአይኤስ ሙጃሂዶች ልጆቻቸውን በጂሃድና በተውሂድ ያሳድጋሉ እነ ነውር ጌጡ ኔማር ስለ ተጎዳ ሚያለቅስ ትውድ ይኮተኩቱልናል

28 Пӑхнисем
Хыпар пек ярас
Ман тетелӗ питра пайлас
Ушкӑнта пайлас
Barqada w barqad пайларӗ
Çĕнĕ çулахне йывăçлăх
31 week Куҫарас

ነቢላ ነውፈል እሰኛለሁ

የተወለድኩት በ6/10/2023

በወራሪዋ ጦር የተገደልኩት በ13/10/2023 ነው።

የአለምን ጭካኔ ለ7 ቀናት ብቻ እንድመለከት ፈቅዶ አላህ ወደራሱ ወስዶኛል ይላል ሊሰነል ሐሏ።

image
Хыпар пек ярас
Ман тетелӗ питра пайлас
Ушкӑнта пайлас