Seid Nur Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Seid Nur shared a
Translation is not possible.

🌐 ጀነት

የጀነት ሰዎች ምቾት ባለዉ ነገር ላይ ይንደላቀቃሉ፣ ወንዞች አጠገባቸዉ ይፈሳሉ፣ ዉብ የሆነ ጓሯቸዉ በአታክልት ተሞልቶ መዓዛቸዉ የተለየ ነዉ።

ጀነት በጣም ትልቅና እጅግ በጣም ሰፊ ከመሆኑ የተነሳ ስፋቱን በሰዎች ሊደረስበት አይችልም።

ሰዎች በጀነት ውስጥ ምን እንደሚመስሉና ምን እንዳለ ቢያዩ ኑሮ በዚህ ጊዜያዊ ዓለም ውስጥ በምንም ነገር አይደሰቱም ነበር፡፡

Send as a message
Share on my page
Share in the group