UMMA TOKEN INVESTOR

About me

وَلَا تَلْبِسُوا۟ ٱلْحَقَّ بِٱلْبَٰطِلِ وَتَكْتُمُوا۟ ٱلْحَقَّ وَأَنتُمْ تَعْلَمُونَ

Translation is not possible.

እንኳን ለ1445H የኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሰን

🌹كلو عام وانتم بخير ربنا يتقبل منا ومنكم صالح الاعمال🌹

✶𝖊𝖎𝖉 𝖒𝖚𝖇𝖆𝖗𝖊𝖐✶

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የማይቸኩለው እየተመለከተ ነው!

ካቲቡም አይዘነጋም!

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ከሴቶች ማንን ትወዳለህ? ሲሉህ

ያቺ ዘጠኝ ወራትን በትዕግስት ጠብቃ በደስታ እና በእምባ የተቀበለችኝን የማትሰለቸኝን ጤናዋ ሳያሰጨንቃት ጤንነቴ ያስጨነቃትን እስከ መጨረሻው በልቤ ታላቅ ቦታ ያላት እናቴን በላቸው::

እናቴ እኔ አልፌ አንቺ ኑሪልኝ!

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ጥንካሬ

ጠላትህ ሲጎዳህ እንኳ ቅስምህ አይሰበር።

Be strong!

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

➭, ለአድስ ሙሽሮች

💍💍

በጋብቻ ቀን ለሊት የሚፈፀሙ ተግባሮች

1፡- ባገባህበት ወቅት የምታደርገው ድንቅ ዱዓ..👇

“አላሁመ ኢኒ_አስአሉከ ኸይረሃ ወኸይረ ማ ጀበልተሃ ዓለይሂ ወአኡዙ ቢከ ሚን ሸሪሃ ወሸሪ ማ ጀበልተሃ አልይሂ

አላህ ሆይ! እኔ የዝችን ሴት መልካም ጎን እና እንድታዘነብል ያመላከትካትን በጎ ነገር እጠይቀሃለሁ፤ ከተንኮሏና ካዘነበለችበት መጥፎ ነገር ባንተ እጠበቃለሁ)፡፡”

2፡- የሰርግህን ቀን ዉሎ ካሳለፍክ በኋላ ምሽት ላይ ሚስትህ ጋር አንድ ላይ ስትሆኑ ብቸኝነት ይሰማታል፣ ፍርሀት ይወራታል፣ሀፍረት ይሰማታልና አጫውታት፣ ዘና አድርጋት!

3፡- ረከዓተይን አሰግዳት፡፡ ይህ ሶላት ባል የቤቱ አባወራና አስተዳዳሪ እንዲሁም ጠባቂ እንደሆነ ያሳያል፡፡ በተጨማሪም ሁለታችሁም በዛ ለሊት ፍርሃት እንዳይሰማችሁና ለወደፊት የትዳር ህይወታችሁ መሳካት ጥሩ አስተዋፅኡ አለው፡፡

4፡- ወተት አጠጣት (ይህ ለርሷ መረጋጋትን ያደርግላታል)፡፡ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) አንድ ባል ሚስቱ ጋር ከመገናኘቱ በፊት ወተት እንዲያጠጣት መክረዋል፡፡

5፡- ራሷን(ግንባሯን) ይዘህ የሚከተለውን ዱዓ አድርግ👇👇👇

ቢስሚላህ አላሁመ ጀንኒብነ ሸየጧነ ወጀንኒብነ ሸይጧኒ ማ ረዘቅተና

በአላህ ስም! አላህ ሆይ! ሰይጣንን አርቅልን፤ያበረከትክልንን ነገርም ከሸይጧን አርቅልን)”

#እርሷም ግንባርህን ይዛ ይህን ዱዓ ታሰማለች፡፡ ይህ ዱዓ ለወደፊት የትዳር ህይወታህ መቃናት፣ የምትወልዷቸው ልጆች ከሸይጧን እንዲጠበቁና መልካም ልጆች እንዲሆኑ ይረዳል፡፡ትዳሩ ያማረና የሰከነ እንዲሆንም ያግዛል፡፡

ይህ የተወዳጁ #ነብያችን(ሰ.ዐ.ወ) ሱና ነው፡፡

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group